Перейти к содержимому

በቀይ ባሕራችን ላይ የተሰራው ሴራ

Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ

0:00 / 0:00

በቀይ ባሕራችን ላይ የተሰራው ሴራ

396 просмотров · 14 часов назад
Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
35,4 тыс. подписчиков
396 просмотров · 14 часов назад
የቀድሞው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል አባል ከሆኑት ኮማንደር መረባ አቶምሳ ጋር የተደረገ ልዩ የጋዜጣ ፕላስ ፖድካስት ቆይታ! በዚህ ዝግጅት ስለ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ታሪክ፣ የባህር ኃይል ገድል፣ ስለ ወደብ አስፈላጊነት እና ታሪካዊ ክስተቶች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። ኢትዮጵያ በባህር ኃይሏ ምን ያህል ገናና ነበረች? የባህር በር ማጣትስ ምን አይነት ተፅዕኖ አሳደረ? የቀድሞው የባህር ኃይል አባል ካሳለፉት ትውስታና ተሞክሮ ጋር የተካተተበትን ይህንን አጓጊ ቆይታ ይከታተሉ። 00:00 – ማስተዋወቂያ እና የቪድዮው ዋና ዋና አጫጭር ቅንጥቦች 00:35 – መግቢያና የእንግዳው ሌ/ኮማንደር ምረባብ አቶምሳ ትውውቅ 01:35 – ጥንታዊው የኢትዮጵያ የቀይ ባህር እና የአክሱም ገናና ታሪክ 05:04 – በምጽዋ የባህር ኃይል ስልጠና እና የወደቡ ታሪካዊ አመጣጥ 07:20 – የመጀመሪያዋ መርከብ (ዘርአይ ድረስ) እና የቀይ ባህር ዳር ድንበር ጥበቃ 11:05 – ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና እድገት ያለው ፋይዳ 15:26 – አሰብ የማናት? ታሪካዊ እና ህጋዊ ዳራ 18:22 – የባህር በር ማጣት በ135 ሚሊዮን ህዝብ ላይ ያሳደረው ጫና 21:43 – የቀይ ባህር ጂኦ-ፖለቲካዊ ጠቀሜታ እና የዲፕሎማሲ ሚና 28:30 – በሰጥቶ መቀበል መርህ ወደብን የማግኘት ጥረት 31:15 – አዲሱ ትውልድ ስለ ባህር በር ሊኖረው የሚገባ ግንዛቤ 33:18 – በናቫል ኮሌጅ አንደኛ ወጥተው ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ጋር የተደረገው ልዩ ግብዣ 39:48 – የባህር ኃይል ጥብቅ ዲሲፕሊን፣ ስነ-ስርዓት እና የደንብ ልብስ ህጎች 42:43 – የባህር ኃይሉ መፍረስ፣ የአባላቱ የወንድማማችነት ፍቅር እና የስነ-ልቦና ስብራት 45:04 – በወቅቱ የነበረው ውጊያ እና የማይረሱ መስዋዕትነቶች 51:18 – ከታዋቂው ከያኒ ደበበ እሸቱ ጋር በምጽዋ የነበረ ልዩ ትውስታ እና የመጨረሻ መልዕክት #ethiopia #redsea #navy #vodcast #GazettePlus