Перейти к содержимому

ኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የቀጣናው የደህንነት ትስስር | Ethiopia | Sea Access |

EBC

0:00 / 0:00

ኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የቀጣናው የደህንነት ትስስር | Ethiopia | Sea Access |

5 777 просмотров · 9 часов назад
EBC
2,18 млн подписчиков
5 777 просмотров · 9 часов назад
ኢትዮጵያ ከባህር በር ጋር ተያይዞ የምታነሳው ጥያቄ ብሔራዊ ጥቅሟን ከማስጠበቅ ባለፈ፣ አጠቃላይ የቀጣናውን ደህንነት እና የንግድ ልውውጥ ህልውና በጋራ ትብብር ለማስጠበቅ የታለመ መሆኑ ተገለጸ። የቀይ ባህር ቀጣናዊ ዘላቂ ሰላም አስተማማኝ ሆኖ እንዲቀጥል ከተፈለገ፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህዝቦች ያሏት እና ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የግድ ወደ ባህሩ ዘልቃ የባለቤትነት እና የተሳታፊነት ሚና መጫወት እንዳለባት የጂኦ-ፖለቲካ እና የጸጥታ ምሁራን አመልክተዋል። #Ethiopia #SeaAccess #RedSea #Geopolitics #RegionalSecurity #Trade #EthiopianNews