Перейти к содержимому

እግዚአብሔር ይነሳል || "Egziabhere Yinesal" (Lewi SBM Choir) ሌዊ ኳየር

Lewi Songs and blessing ministry official и Nahom Mesele official

0:00 / 0:00

እግዚአብሔር ይነሳል || "Egziabhere Yinesal" (Lewi SBM Choir) ሌዊ ኳየር

13 314 просмотров · 9 мес. назад
Lewi Songs and blessing ministry official и Nahom Mesele official
13 314 просмотров · 9 мес. назад
የተወደዳችሁ በየጊዜው የሚለቀቁ ዝማሬዎች እና የተለያዩ መልዕክቶች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይህን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! LEWI SONGS AND BLESSING MINISTRY #25th anniversary Title:- እግዚአብሔር ይነሳል (Egziabeher Yenesal) Orginal song- Lewi SBM choir ተራሮች በእየሩሳሌም ዙሪያ እንደሆኑ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም እግ/ር በህዝቡ ዙሪያ ነው   በለቅሶ የሚዞሩ በደስታ ይለቅማሉ  2* በሄዱ ጊዜ ዘራቸውን ይዘው እያለቀሱ ተሰማሩ ሲመለሱ ግን ነዶ በነዶ ደስ እያላቸው ይመጣሉ እግ/ር ይነሳል ክብሩን ይመልሳለል ያዘነው ከልብ ይጽናናል ያለቀሰውም ይስቃል   እግ/ር ይነሳል ክብሩን ይመልሳለል የሞተው ከሞት ይነሳል የታመመውም ይድናል   እግ/ር ህዝቡን ሊጎበኝ ይነሳል 4*   ይነሳል 4* በደቡብ እንዳሉ ፈሳሾች ምርኮአችንን ይመልሳል በመከራ ሚጸኑ ድል በድል ይሄዳሉ  2* በወይን ሀረግ ውስጥ ፍሬ ባይገኝ የወይራ ስራ ቢጎድል በጎች ከበረት ላሞች ከጋጥ ውስጥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ   እግ/ር ህዝቡን ሊጎበኝ ይነሳል 4*   ይነሳል 4* በደቡብ እንዳሉ ፈሳሾች ምርኮአችንን ይመልሳል   አለና ከኛ ጋራ 6*