በደስታ አጭደናል (bedesta achidenal) Lewi SBM choir new protestant song
Lewi Songs and blessing ministry official и Nahom Mesele official
0:00 / 0:00
በደስታ አጭደናል (bedesta achidenal) Lewi SBM choir new protestant song
233 730 просмотров · 10 месяцев назад
Lewi Songs and blessing ministry official и Nahom Mesele official
233 730 просмотров · 10 месяцев назад
የተወደዳችሁ በየጊዜው የሚለቀቁ ዝማሬዎች እና የተለያዩ መልዕክቶች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይህን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
LEWI SONGS AND BLESSING MINISTRY
#25th anniversary
በደስታ አጭደናል (Bedesta Achidenal)
Orginal song- tadesse eshete
ending Lewi SBM choir
በደስታ አጭደናል
በለቅሶ ዘርን ዘርተን ነበር
በደስታ አጭደናል
ምርኳችንም ተወስዶ ነበር
ዛሬ ግን ተመልሷል
ነዶ በነዶ ሆነናል
በረከትም በዝቶልናል
ይህን ላረገው ጌታ ለዋልን ውለታ
ኑ እንዘምር በደስታ
በምድረበዳ በደረቅ ስፍራ
በለቅሶ ሆነን ሲገባን ግራ
ፈጥኖ ደራሹ ጠጋ ብሎልን
በመንፈስ ቅዱስ አረሰረሰን
ጌታ ይመስገን
በለቅሶ ዘርን…..
እንዲያደርግልን ስንለምነው
በምልጃ ፀሎት ስንማፀነው
ጥያቄን አውቆ የልባችንን
እንባችንን ጠርጎ አደረቀልን
ጌታ ይመስገን
በለቅሶ ዘርን….
ትናንትናችን ታሪክ ነው ዛሬ ምህረትህ እንደበዛ...
ለቅሶአችን አበቃ ታሪክ ነው ዛሬ በሐሴት ተተካ
ኦ.... ምስጋና/2
ብዙ ዝማሬ
ኦ.... ምስጋና/2
ብዙ ዕልልታ