ከባልሽ፣ ከሚስትሽና ከሰዎች ጋር ያለውን ጦርነት ተይና ከራስሽ ጋር ተዋጊ! | ራስን የመግዛት እና የማሸነፍ ምስጢር! @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
0:00 / 0:00
ከባልሽ፣ ከሚስትሽና ከሰዎች ጋር ያለውን ጦርነት ተይና ከራስሽ ጋር ተዋጊ! | ራስን የመግዛት እና የማሸነፍ ምስጢር! @MelhkMediaOfficial
5 657 просмотров · 3 дня назад
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
105 тыс. подписчиков
5 657 просмотров · 3 дня назад
ሰዎችን ማሸነፍ፣ ሰዎችን መምከር እና ማስተማር በጣም ቀላል ነው። በዓለም ላይ እጅግ ከባዱ እና አሸናፊ የሚያደርገን ታላቁ ጦርነት ግን "ራስን ማሸነፍ" ነው!
በዚህ እጅግ ህይወት ቀያሪ እና አስተማሪ የቪዲዮ ትምህርት ውስጥ የምንማራቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
• ራስን ማሸነፍ ለምን በዓለም ላይ እጅግ ከባዱ ነገር ሆነ?
• "ተስፋ ቆርጬ ተመልሼ እዛው ገባሁ!" — በሴክስ/ፖርኖግራፊ፣ በሶሻል ሚዲያ፣ በመጠጥ፣ በጫትና በገንዘብ አጠቃቀም ራስን የመግዛት ፈተና።
• ከትዳር አጋር፣ ከቤተሰብ እና ከሰዎች ጋር የምናደርገውን ጦርነት ትተን ከራሳችን ጋር ጦርነት የመክፈት አስፈላጊነት።
• ራስን ያሸነፈ ባል ወይም ሚስት ለትዳር አጋሩ አይቸገርም! (የትዳር ችግሮች ዋና ምንጭ)።
• በሁሉም የህይወት ዘርፎች (በመንፈሳዊ፣ በኢኮኖሚ፣ በጤና፣ በሶሻል እና በትዳር) ራስን አሸንፎ ጀግና የመሆን መንገድ።
📌 ጥቅምት 16፣ 17 እና 18 ለሚካሄደው የ3 ቀናት ልዩ የሴቶች ኦንላይን ስልጠና ለመመዝገብ፣ የምክር አገልግሎት (Counseling) ለማግኘት እንዲሁም አዲሱን "ትዳርን የመምራት ጥበብ" መጽሐፍ ለማዘዝ፦
📞 ስልክ፦ 0970704050 (ወይም 0988507070)
ቪዲዮውን ተመልክተው ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ ራስን የማሸነፍ ጉዞን አብረው ይጀምሩ! ሐሳብ አስተያየትዎንም በኮሜንት ይጻፉልን።
#ራስንማሸነፍ #SelfDiscipline #ትዳርእናህይወት #የቤተሰብምክር #የህይወትጥበብ #MelhkPodcast #AmharicPodcast #EthiopianCounseling #TsegayeAsefa #SelfMastery