Перейти к содержимому

🟢 ፃድቁ አቡነ ኪሮስ _ abune kiros 🟡 ጥቅምት 8 ገድል ተአምር እና ስንክሳር 🔴 Gedle abune kiros | Theotokos media

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

0:00 / 0:00

🟢 ፃድቁ አቡነ ኪሮስ _ abune kiros 🟡 ጥቅምት 8 ገድል ተአምር እና ስንክሳር 🔴 Gedle abune kiros | Theotokos media

3 379 просмотров · 9 ч назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
70,8 тыс. подписчиков
3 379 просмотров · 9 ч назад
📌 ርዕስ፦ ጥቅምት 8 የአቡነ ኪሮስ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል - ድንቅ የገድል እና የተአምር ስንክሳር ዜና ጸሎትና በረከት | Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ጥቅምት 8 ቀን የሚከበረውን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ኪሮስን ወርሓዊ ምክንያት በማድረግ፣ የጻድቁን ገድል፣ ድንቅ ተጋድሎና በዕለቱ የሚጸለዩ ጸሎቶችን ወደ እናንተ አድርሰናል። ዝግጅቱ ለነፍስ እረፍትና ለበረከት የሚሆን ሲሆን፣ ለሁላችሁም የእግዚአብሔር ጥበቃና የጻድቁ አማላጅነት እንዲለይባችሁ እንመኛለን። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits)፦ ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) original audio recording የቀረበ። ጽሑፍ (Script)፦ የአቡነ ኪሮስን ድርሳናትና ገድላት መሠረት በማድረግ ለትረካ በሚመጥን መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ከታሪኩ ጋር የሚሄዱ መንፈሳዊ ምስሎችና ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በከፍተኛ ጥረት (capcut/pixellab) የተቀነባበረ። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲሁም የየእለቱ ፀሎት እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #አቡነ ኪሮስ #ጥቅምት 8 #abune kiros #TheotokosMedia #መንፈሳዊ_ታሪክ #EthiopianOrthodox #ገድላት #ጸሎት #ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #Ethiopia #mezmure#tselot #ስንክሳር #ተወዳጅ መዝሙር#ገዳም#ፆመ ፍልሰታ#እመቤታችን ድንግል ማርያም #ዉዳሴ ማርያም