Перейти к содержимому

የአላህን ውሳኔ ያስለወጠች ሴት ... የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 279 Khemis Mishit #Khemis_Mishit

Minber TV

0:00 / 0:00

የአላህን ውሳኔ ያስለወጠች ሴት ... የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 279 Khemis Mishit #Khemis_Mishit

36 220 просмотров · 1 месяц назад
Minber TV
851 тыс. подписчиков
36 220 просмотров · 1 месяц назад
በዛሬው ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ናፋቂውን የባቲ ሸኽ መዲና ሰማይ ሥር እናቀርብላችኋለን።  ከዓመታት ናፍቆትና አላህን ተማጽኖ በኋላ የተጠራች ነፍስ መዲና ገባች። ከብዙ መንከራተትና ጉጉት በኋላ ሸኽ ኸድር  ከሐድራው ከተሙ፣ የልባቸው ሞላ፣ ሃሳባቸው ተደለደለ፣ ነፍሳቸው ረካች ... በሰዓቱ እናቀርብላችኋለን። በተወዳጁ የሸኻችን ሰዓት አላህን እንማጸናለን። "ያ ረሒሙ በል! አላህ የቀደረው ቢሆን እንኳ በአስባብ ሙአለቁ ቀደርን ይቀይረዋል " ይሉናል። መልካም ሥራ አብዛ  እጅህን አንስተህ "ያ ረሒሙ" በል "ኢስቲግፋር አብዛ" የለመኑትን የማይከለክል የጠየቁትን የማይነፍግ ቸር አላህን እንማጸነው ይሉናል። ለይሉ ጁምዓ ነው! ፕሮግራሙ ደግሞ ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት!! እንደሁልጊዜውም በዚክርና በሰለዋት ድምቅ ያለ ለይል ይሁንላችሁ። ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ከመዲና_ሰማይ_ስር #ሸይኻችን #ሸይኽ_ሙሐመድ_ኢብራሂም #ሸይኽ_ኸድር_ነጃሺ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv1   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com