Перейти к содержимому

ከ3 ሚሊየን ብር ጀምሮ የነዳጅና የኤሌክትሪክ መኪኖች 🛑 | Car price in Ethiopia | Luxury Auto Imports, Diaspora Banking

ማራኪ ፕሬስ - Maraki Press

0:00 / 0:00

ከ3 ሚሊየን ብር ጀምሮ የነዳጅና የኤሌክትሪክ መኪኖች 🛑 | Car price in Ethiopia | Luxury Auto Imports, Diaspora Banking

15 032 просмотра · 3 месяца назад
ማራኪ ፕሬስ - Maraki Press
30 тыс. подписчиков
15 032 просмотра · 3 месяца назад
በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ መጨመር መኪና ከመግዛት ሊያስቆምዎት አይገባም! የድሮ መኪናዎን ይዘው በመምጣት በባዶ (ዜሮ ዜሮ) ኪሎሜትር ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች የሚቀይሩበትን እውነተኛ አሰራር፣ የ70/30 የባንክና ማይክሮ ፋይናንስ ብድር ሂደትን እና ከቪደብሊው ID.4 እስከ ሃርድቶፕ የመስክ መኪናዎችን ሙሉ የዋጋ ዝርዝር ከኦፕሽን መኪና ማሳያ ማዕከል ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከመግዛትዎ በፊት ማየት ያለብዎት ወሳኝ መረጃ! Whether you are utilizing Diaspora Banking structures, sending a Remittance for family asset acquisition, or comparing automotive liquidity to Real Estate Investment, understanding the Luxury Imports and Cross-Border Logistics pipeline in Addis Ababa is essential. This definitive price guide breaks down electric vehicle (EV) ROI, fuel-car depreciation factors, and structured bank financing in the current Ethiopian macro-economic landscape. Perfect for the global diaspora community tracking capital placement and luxury living costs in Ethiopia. 📊 የቪዲዮው ማውጫ | Video Chapters 00:00 - መኪናችሁን በዜሮ ዜሮ ኤሌክትሪክ መቀየር | Used Car Exchange & Asset Conversion 00:46 - በአዲስ አበባ የመኪና ገበያ የዋጋ ቅናሽ? | Addis Ababa Car Price Drop Reality Check 01:45 - የመኪና ባንክ ብድር አሰራር (70/30) | Diaspora Automotive Financing & Microfinance 02:58 - የጋክ አይዮን (GAC Aion) እውነተኛ ዋጋና ጥራት | GAC Aion Price & Import Specifications 05:27 - የቢዋይዲ (BYD e2) አዲስ የገበያ ዋጋ | BYD e2 Cost Analysis & Market Valuation 06:25 - ቪደብሊው አይዲ 4 (VW ID.4) ሙሉ መረጃ | Volkswagen ID.4 Luxury Spec Review 07:20 - የኤሌክትሪክ መኪና ዕድሜና መለዋወጫ | EV Battery Warranty & Maintenance Costs 09:56 - የነዳጅ መኪናዎች ወቅታዊ ሁኔታ (Tucson) | Hyundai Tucson Petrol Resale Value 11:06 - የድሮ መኪናን በአዲስ የመቀየር ሂደት | Used to Brand New Vehicle Trade-In Protocol 12:10 - የትኛው መኪና ዋጋውን ጠብቆ ይቆያል? | Car Valuation vs Real Estate Asset Inflation 13:22 - የፊልድ (Hardtop) መኪናዎች ውድነት ምክንያት | Commercial Field Vehicle Investment Costs 14:54 - ለረዥም መንገድ የሚሆኑ የ7 ሰው መኪናዎች | Budget Multi-Purpose Vehicle Market Analysis 16:11 - የቶዮታ ሲኤችአር (Toyota C-HR) ዋጋ | Toyota C-HR Fuel Efficiency & Price Trends 17:34 - የኦፕሽን መኪና ማዕከል አድራሻና ስልክ | Dealership Showroom Location & Premium Contact Lines Call us - 0964547402 #ማራኪ_ፕሬስ - የመኪና፣ የቤት መገልገያ እቃዎች፣ የሪል እስቴት ገበያ፣ ላፕቶፖችና ትርፋማ የንግድ ሥራ ግምገማዎችንና ትንታኔዎችን ማግኘት የሚችሉበት ጣቢያ ነው። Maraki – Press is a channel where you can find reviews on car, home appliances, real estate market, laptops, profitable business and others. #EthiopianDiasporaBanking #AddisAbabaRealEstate #LuxuryAutoImportsEthiopia