ኤስ.ቲ.ኤስ ቆጣሪዎ ቶሎ ቶሎ መብራት ይጨርሳል? እነዚህን 6 ነገሮች ይወቁ!
Lake Tube
0:00 / 0:00
ኤስ.ቲ.ኤስ ቆጣሪዎ ቶሎ ቶሎ መብራት ይጨርሳል? እነዚህን 6 ነገሮች ይወቁ!
2 160 просмотров · 2 месяца назад
Lake Tube
9,43 тыс. подписчиков
2 160 просмотров · 2 месяца назад
የኤስ ቲ ኤስ (STS) የቅድመ ክፍያ ኤሌክትሪክ ቆጣሪዎ ቶሎ ቶሎ ብር ወይም ዩኒት (kWh) እየጨረሰ አስቸግሮዎታል? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ STS ቆጣሪዎ ያልተጠበቀ ክፍያ የሚያስወጣበትን እና ዩኒት ቶሎ የሚያልቅበትን 6 ዋና ምክንያቶች ከነ መፍትሔዎቻቸው በዝርዝር እንመለከታለን።
📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፡
ከፍተኛ ሃይል የሚስቡ የቤት ውስጥ መሳሪያዎች
1.የታሪፍ ስህተት ሲፈጠር
2. የደረጃ ታሪፍ አሰራር (Progressive Block Tariff)
3. ስታንድባይ (Standby Mode) እና Phantom Load
4. ሰዓት አይቶ አለመጠቀም
5. የቤት ውስጥ መስመር መበላሸት (Earth Leakage)
6. ጥራት የሌላቸው እቃዎችን መጠቀም
🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ቻናሉን ይደግፉ!
#STSMeter #EthiopianElectricUtility #ElectricityEthiopia #EEU #PrepaidMeter #EnergySaving #TechEthiopia #EthiopiaTech