AI ስራችንን ይወስድ ይሆን? የኢትዮጵያ ሰራተኛ ህግ ምን ይላል! hgnbekelalu@gamil.com
ሕግን በቀላሉ
0:00 / 0:00
AI ስራችንን ይወስድ ይሆን? የኢትዮጵያ ሰራተኛ ህግ ምን ይላል! hgnbekelalu@gamil.com
387 просмотров · Трансляция закончилась 3 недели назад
ሕግን በቀላሉ
549 подписчиков
387 просмотров · Трансляция закончилась 3 недели назад
#AI (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ስራችንን ይወስድ ይሆን? የኢትዮጵያ ሰራተኛ ህግስ ምን ይላል?
የዛሬው የቀጥታ ስርጭት በኢንዱስትሪ እና በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ የምንገኝ ሰራተኞች በስራችን ለመቀጠል እና ተወዳዳሪ ሆነን ለመቆየት የAI ቴክኖሎጂን መታጠቅ (Up-skilling) ለምን እንደሚያስፈልገን በዝርዝር አንስቻለሁኝ።
በቀጥታ ስርጭት የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
•የAI እድገት እና የስራ ገበያው፦ አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ለውጥ በስራ እድሎች ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ።
•ህጉ ምን ይላል? በኢትዮጵያ የሰራተኛና አሰሪ ህግ መሰረት የአሰሪዎች ግዴታ እና የሰራተኞች መብት።
•የስራ ዋስትና እና ስልጠና፦ በቴክኖሎጂ ለውጥ ምክንያት የስራ ዋስትናችንን እንዴት ማስጠበቅ እንደምንችል እና የስልጠና መብቶች።
ለበለጠ መረጃ፣ ለስልጠና እንዲሁም ህጋዊ የምክር አገልግሎት ለማግኘት በኢሜይል አድራሻችን ያግኙን፦ hgenebekelalu@gmail.com
እንዲሁም አዳዲስ ህጋዊ መረጃዎች እና ትምህርታዊ ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ቻናሉን Subscribe ማድረግ እና የደወል ምልክቷን መጫን አይርሱ!
ከ'hgenebekelalu@gmail.com' ያግኙ!
Ethiopian Labor Law, AI in Workplace, Employee Rights Ethiopia, Employer Duties, Ethiopian Law Easy, Artificial Intelligence, Future of Work, የኢትዮጵያ የሰራተኛ ህግ, AI እና ህግ, የስራ ዋስትና
#EthiopianLaborLaw #LawEasy #ArtificialIntelligence #FutureOfWork #AIinEthiopia #EmployeeRights