Перейти к содержимому

የአውራ ጣት ቅርጽ ስለ ማንነታችን እና ዕድላችን የሚናገረው ድብቅ እውነት ስብዕናችንን እና ዕድላችንን እንዴት በአውራ ጣታችን እናውቃለን?

የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ

0:00 / 0:00

የአውራ ጣት ቅርጽ ስለ ማንነታችን እና ዕድላችን የሚናገረው ድብቅ እውነት ስብዕናችንን እና ዕድላችንን እንዴት በአውራ ጣታችን እናውቃለን?

86 816 просмотров · 5 мес. назад
የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ
96,1 тыс. подписчиков
86 816 просмотров · 5 мес. назад
እንኳን ወደ ቻናሌ የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ መጣችሁ በዚህ ቻናል ድብቅ እውነቶች፤ ሚስጥራዊ ትምህርቶች፤ ድብቅ ሤራዎች ፤ እውነተኛ መረጃዎች ፤ ጠቅላላ እውቀት …የሚቀርቡበት ነው ሰብስክራይብ፣ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ በፋይናንስና በማቴሪያል ልትደግፉኝ የምትፈልጉ ( የጠየቃችሁኝ ስላላችሁ ነው) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር፡- ድርጅቶን በዚህ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ሊያገኙኝ ይችላሉ y43845181@gmail.com share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔 አውራ ጣት የፍላጎት እና የምክንያታዊነት መገኛ እንደመሆኑ የአንድን ሰው አስተሳሰብ፣ ባህሪ፣የውሳኔ ሰጪነት፣ እና የወደፊት ዕድል የሚገልጽ ትልቅ ምልክት ነው። በጥንታዊ ጥበቦች አውራ ጣት ከመንፈሳዊው አለም ወይም ከከፍተኛው ሀይል ጋር የሚያገናኝ "የአእምሮ መስታወት" ነው ብለው ያስተምራሉ። ሦስቱን የአውራ ጣት ዓይነቶች (ድርቅ ያለ (ቀጥ ያለ) አውራ ጣት፣ በከፊል የሚታጠፍ እና ሙሉ በሙሉ ወደ ኋላ የሚታጠፍ አውራ ጣት) ስለ ባህሪያችን፣ ስለ ገንዘብ፣ ስለ ፍቅር ህይወት፣ስለ ስራና እና ስለመንፈሳዊ ህይወታችን የሚነግረንን በዝርዝር እንመልከታቸው፦ 1ኛ. ድርቅ ያለ (ቀጥ ያለ) አውራ ጣት፦አውራ ጣታቸው ቀጥ ያለ የማይታጠፍ እና ከሆነ፣- እንዲህ ዓይነት አውራ ጣት ያላቸው ሰዎች፦ ጠንካራ አቋም ያላቸው፣ ግትር ናቸው። አንዴ የወሰኑትን ነገር አይቀይሩም። ለውጥን ቶሎ አይቀበሉም፤ ነገር ግን አንዴ አዲስ አሰራር ከለመዱ እስከመጨረሻው ይጸናሉ፣ አንድ ነገር ካሰቡ ሳይሰሩት አይተዉም። ከፍተኛ የውስጥ ጥንካሬ አላቸው። በራሳቸው የሚተማመኑ እና በጣም ስኬታማ ናቸው። ህይወታቸው በዲሲፕሊን የተመራ እና የተደራጀ ነው። ለስራቸው ያላቸው ቁርጠኝነት ወደር የለውም። የህይወታቸው ዋና ግብ ክብርን እና ገንዘብን ማግኘት ነው።በጣም ምክንያታዊ ናቸው። በሌሎች ላይ ተረማምደው የራሳቸውን መንገድ መጥረግ ይወዳሉ፤ በሰው ስር መስራት አይመቻቸውም። ጎበዝ መሪዎች ናቸው። በታዋቂ ኩባንያዎች ውስጥ ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ይገኛሉ። ባንክ እና ፋይናንስ፣ ኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን፣ ሕግ እና አስተዳደር፣ ውትድርና እና ፖሊስ የስራ ዘርፍ ውስጥ ቢሰማሩ ይሳካላቸዋል፡፡ በጣም ቁጥብ እና ገንዘብ አያያዝ ላይ ጥንቁቅ ናቸው። ለወደፊት ህይወታቸው ማከማቸት ይወዳሉ። ራስ ወዳድ ናቸው። ለሌሎች ሰዎች እርዳታ የመስጠት