Перейти к содержимому

ያለ ጊዜዬ |አምልኮ ከዘማር መልኬ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026

JPS TV WORLD WIDE

0:00 / 0:00

ያለ ጊዜዬ |አምልኮ ከዘማር መልኬ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026

2 792 просмотра · 21 ч назад
JPS TV WORLD WIDE
504 тыс. подписчиков
2 792 просмотра · 21 ч назад
"ያለ ጊዜዬ" | ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ መልኬ ጋር ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ ይሁን! በዚህ ቪድዮ ላይ መንፈስን የሚያድስ፣ የእግዚአብሔርን ቅድመ-ሁኔታ የሌለው በጎነት እና መለኮታዊ ምህረት የሚያወድስ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ መልኬ ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል። አብረውን በመዘመር እና በመባረክ ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ወንጌልን ያበስሩ! 📍 የቤተክርስቲያን ስም፦ የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን (Jesus Prophetic Spirit Church) 🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ ቪድዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦    / @prophethenokgirma   #Worship #EthiopianGospelSong #ProphetHenokGirma #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide #JesusPropheticSpiritChurch #የአምልኮጊዜ #ProtestantSong #SingerMelke #YaleGiz #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን Jesus Prophetic Spirit Church 👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና ራዕ 19 ÷ 10 የፕሮግራም ቀናቶች እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ ) ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት ) አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ ) አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!! ለበለጠ መረጃ :- +251 9 39 34 35 35 +251 9 39 53 35 35 011 8 23 28 30 ይደውሉ ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ... እናመሰግናለን