Перейти к содержимому

🛑 "ለምን አለቀሰች?!" | የቬሮኒካ አዳነ እና የእግረኛው ሚዲያ ተክለሃይማኖት አሳዛኝ እውነታ! | Awtar Episode

Awtar Episode አውታር ኤፒሶድ

0:00 / 0:00

🛑 "ለምን አለቀሰች?!" | የቬሮኒካ አዳነ እና የእግረኛው ሚዲያ ተክለሃይማኖት አሳዛኝ እውነታ! | Awtar Episode

7 814 просмотров · 10 часов назад
Awtar Episode አውታር ኤፒሶድ
101 тыс. подписчиков
7 814 просмотров · 10 часов назад
🛑 የዛሬ የምሽት አጀንዳዎች፦ አርቲስት ቬሮኒካ አዳነ በቲክቶክ ላይ እያለቀሰች ያስተላለፈችው መልእክት እና ስለ አለባበሷ የተነሳው የኢሉሚናቲ ውዝግብ፣ እንዲሁም የእግረኛው ሚዲያ ባለቤት ተክለሃይማኖት አዳነ እናቱን ለ21 ዓመታት ሳያገኛት መቅረቱ ያስነሳው ውዝግብ እና የሰጠው ልብ የሚነካ ምላሽ በዛሬው Awtar Episode ይዘንላችሁ ቀርበናል! እስከ መጨረሻው ተከታተሉን፤ ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን! 👍 📌 በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች፦ 1️⃣ የቬሮኒካ አዳነ ለቅሶ እና የኢሉሚናቲ ውዝግብ፦ ቬሮኒካ አዳነ በቲክቶክ ላይ እያለቀሰች የሰራችው ቪዲዮ ብዙዎችን ያስደነገጠ ሲሆን፤ ከኮሜንት ሴክሽን እና ከሰሞኑ አለባበሷ ጋር ተያይዞ "ኢሉሚናቲ ናት" መባሉ እንዴት እንዳሳዘናትና የፈጠረው እውነታ! 🛑💧 2️⃣ የተክለሃይማኖት አዳነ የ21 ዓመት አሳዛኝ ታሪክ፦ እግረኛው ሚዲያ ተክለሃይማኖት አዳነ እናቱን ለ21 ዓመታት እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ ሳያገኛት መቅረቱ "ጨካኝ" ያስባለው ቢሆንም፤ "በአካል ጉዳቴ ምክንያት ማህበረሰቡ ቡና መጠጫ እንዳያደርገኝ ነው የጠፋሁት" በማለት የሰጠው እና ብዙዎችን በእንባ ያራጨው አስደናቂ ምላሽ! 💔 3️⃣ ወቅታዊና አዝናኝ የዛሬ ስብስቦች፦ ማህበራዊ ሚዲያውን ያናወጡ፣ እያንዳንዱን አይታችሁ ትምህርት የምትወስዱባቸው እና ሰሞኑን ከፍተኛ ሬከርድ እየሰበሩ ያሉ ወሳኝ የዛሬ ኤፒሶድ ስብስቦች! 🎙️💡 Educational & Legal Commentary / ትምህርታዊ ትንታኔ፦ This video contains educational commentary, news reporting, lifestyle analysis, and reactions regarding recent public discourse and online developments. All content is presented purely for public awareness, news reporting, commentary, and entertainment purposes. ይህ ቪዲዮ በማህበረሰባችን ውስጥ በሚከሰቱ ወቅታዊ አጀንዳዎች፣ በማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴዎች እና በትሬንዲንግ አጀንዳዎች ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠርና ትምህርታዊ ትንታኔ (Educational & Legal Purpose) ለመስጠት የተዘጋጀ ነው። 👉 ቪዲዮውን #LIKE እና #SUBSCRIBE በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! 🔥 የቻናላችን ልዩ አባል (Member) ለመሆን ይህን ይጫኑ፦ 🔗    / @awtar_media   👁️ WATCH UNTIL THE END — Full stories revealed! Real news. Real reactions. | እውነተኛ መረጃ። እውነተኛ ስሜት። ━━━━━━━━━━━━━━━ 🔔 Subscribe for daily videos 📲 TikTok:   / awtarepisode   💬 Telegram: https://t.me/+7I3d45gjl6o1ZTlk ━━━━━━━━━━━━━━━ #AwtarEpisode #VeronicaAdane #TeklehaimanotAdane #EgrengoMedia #IlluminatiRumor #AmharicNews #EthiopianReaction #TrendingEthiopia #Ethiopia #ኢትዮጵያ