Перейти к содержимому

#አልቃኢደቱ_ኑራኒያ_ለጀማሪወች #አደርሱ_ሳኒ_ክፍል_ሁለት #kaidah_noraniya #القاعدة_النورانية

Hidaya podcast ሂዳያ ፖድካስት

0:00 / 0:00

#አልቃኢደቱ_ኑራኒያ_ለጀማሪወች #አደርሱ_ሳኒ_ክፍል_ሁለት #kaidah_noraniya #القاعدة_النورانية

12 507 просмотров · 5 месяцев назад
Hidaya podcast ሂዳያ ፖድካስት
5,63 тыс. подписчиков
12 507 просмотров · 5 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ! በዚህ ቪዲዮ የ"ቀኢደቱ ኑራኒያ" ትምህርትን ለጀማሪዎች በሚሆን መልኩ በቀላል አቀራረብ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይህ ትምህርት የቁርዓን ንባብን ለማስተካከል እና የአረብኛ ፊደላትን መውጫ (መካሪጅ) ለሚያጠኑ ተማሪዎች መሰረት ነው። ​በዚህ ክፍል ውስጥ የምንማራቸው፦ ​የፊደላት ትክክለኛ አነባበብ ​የድምፅ መውጫዎች (Makharij) ​ጠቃሚ ምክር፦ ቪዲዮውን ደጋግማችሁ በማዳመጥ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ! በዚህ ቪዲዮ የ"ቀኢደቱ ኑራኒያ" ትምህርትን ለጀማሪዎች በሚሆን መልኩ በቀላል አቀራረብ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይህ ትምህርት የቁርዓን ንባብን ለማስተካከል እና የአረብኛ ፊደላትን መውጫ (መካሪጅ) ለሚያጠኑ ተማሪዎች መሰረት ነው። ​በዚህ ክፍል ውስጥ የምንማራቸው፦ ​የፊደላት ትክክለኛ አነባበብ ​የድምፅ መውጫዎች (Makharij) ​ጠቃሚ ምክር፦ ቪዲዮውን ደጋግማችሁ በማዳመጥ አብራችሁ ለማለት ሞክሩ። ለውጡን በሂደት ታዩታላችሁ! ​📌 ሰብስክራይብ ለማድረግ፦ ትምህርቱ ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን Like በማድረግ እና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ ይተባበሩን። አዳዲስ ክፍሎች እንዲደርሷችሁ የደውል ምልክቷን ይጫኑ። ​Subscribe share:     / @alhidayaqurancenter  ​ #QaidaNurania​​ #ቀኢደቱኑራኒያ​​ #LearnQuran​​ #AmharicQuran​​ #አረብኛ​​ #ቁርዓን​​ #Madrasa​​ #Ethiopia​​ #islamictutorial​​ #QaidaNurania​​ #ቀኢደቱኑራኒያ​​ #LearnQuran​​ #AmharicQuran​​ #አረብኛ​​ #ቁርዓን​​ #Madrasa​​ #Ethiopia​​ #islamictutorial​​