በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ታላቅ የጎዳና ላይ የጋራ ኢፍጣር በድምቀት ተከናወነ | Ramadan | Iftar | Addis Ababa
EBC
0:00 / 0:00
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ታላቅ የጎዳና ላይ የጋራ ኢፍጣር በድምቀት ተከናወነ | Ramadan | Iftar | Addis Ababa
19 202 просмотра · 7 мес. назад
EBC
2,2 млн подписчиков
19 202 просмотра · 7 мес. назад
"ነጃሺ ለሀገር" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የጎዳና ላይ የጋራ ኢፍጣር በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በታላቅ ድምቀት ተከናውኗል። የረመዳን ወር የመረዳዳት ወር በመሆኑ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የተቸገሩትን ሊደግፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ገልጸዋል።
#Ethiopia #Ramadan2018 #StreetIftar #NejashiLeHager #Unity #AddisAbaba #MuslimCommunity #Peace #ኢትዮጵያ #ረመዳን #የጎዳና_ላይ_ኢፍጣር #ነጃሺ_ለሀገር #አንድነት #ታሪክ #አዲስ_አበባ