Перейти к содержимому

5,500 የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት ገቡ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ታሪካዊ ስኬት

EBC

0:00 / 0:00

5,500 የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት ገቡ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ታሪካዊ ስኬት

6 783 просмотра · 15 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
6 783 просмотра · 15 ч назад
በመቐለ የተሃድሶ ማዕከል 5 ሺህ 500 የቀድሞ የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ሙሉ በሙሉ በመፍታት ወደ ተሃድሶ ሥልጠና መግባታቸው ተገለጸ። ይህ ታሪካዊ ሁነት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በማጽናት እና አገራዊ ዘላቂ ሰላምን እውን በማድረግ ረገድ ትልቅ ምዕራፍ ሆኗል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከእነዚህ ታጣቂዎች በተጨማሪ ከተለያዩ ክልሎች ከ92 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ሰላማዊ ሕይወት በመመለስ ላይ ይገኛል። #ddr #Tigray #Ethiopia