አስፈሪው የኢራን ማስጠንቀቂያ! UAE በቴህራን ወጥመድ ውስጥ! | Iran’s Stern Warning to UAE!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
አስፈሪው የኢራን ማስጠንቀቂያ! UAE በቴህራን ወጥመድ ውስጥ! | Iran’s Stern Warning to UAE!
7 340 просмотров · 16 часов назад
GEBEYA GLOBAL
129 тыс. подписчиков
7 340 просмотров · 16 часов назад
የኢራን ከፍተኛ የጸጥታ ባለሥልጣን የሆኑት ሞህሰን ሬዛኢ የአሜሪካ ማእከላዊ ዕዝ (CENTCOM) አዛዥ በሆርሙዝ ውስጥ በድብቅ የነዳጅ ኮንትሮባንድ ስራዎችን በማስተባበር ከሰዋል። እንደ ከፍተኛ ሃላፊው መረጃ ከሆነ በህገወጥ የነዳጅ ዝውውር ስራዎች ላይ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች (UAE) ወታደራዊ ኃይሎችና እቃዎች ድጋፍ እንደሚደርጉ ገልፀዋል።
ኢራን ባለፉት ሁለት ወይም ሶስት ወራት ውስጥ በየዕለቱ እስከ አምስት የሚደርሱ ህገወጥ የኮንትሮባንድ መርከቦችን ማጥቃቷንና እርምጃ መውሰዷን ባለሥልጣኑ አስታውቀዋል። ቴህራን የውሃ መስመሩን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሯን በመግለጽ፣ በቀጣይ ዳግም ግጭቶች ወይም ጥቃቶች ቢፈጠሩ ከአሜሪካ ጋር የተያያዙ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችና ንብረቶች ኢላማ ሊደረጉ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል። በሆርሙዝ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስላል የሚለውን ጨምረን የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ!
Senior Iranian security official Mohsen Rezaei has accused the commander of the United States Central Command (CENTCOM) of coordinating covert fuel smuggling operations in the Strait of Hormuz. According to the senior official, military forces and equipment from the United Arab Emirates (UAE) are providing support for these illegal fuel trafficking activities.
The official stated that over the past two to three months, Iran has targeted and taken action against up to five illegal smuggling vessels daily. Asserting that Tehran maintains full control over the waterway, he warned that in the event of future conflicts or attacks, technology infrastructure and assets associated with the United States could become targets. We will continue to monitor the current situation in Hormuz. Stay with us!
#GebeyaGlobal #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #GlobalAnalysis #StraitOfHormuz #MiddleEast #MohsenRezaei #Iran #CENTCOM #UAE #FuelSmuggling #MaritimeSecurity #Geopolitics #Tehran #PersianGulf