Перейти к содержимому

የጀግናው ስንብት | A Hero's Farewell | የኻሊድ የመጨረሻ ሰዐታት | ክፍል 7 | epesod 7 | የመጨረሻ ክፍል

𝐒𝐔𝐀𝐋𝐈𝐇 𝐀𝐒𝐓𝐀𝐓𝐊𝐄 и 𝐄𝐒𝐇𝐐

0:00 / 0:00

የጀግናው ስንብት | A Hero's Farewell | የኻሊድ የመጨረሻ ሰዐታት | ክፍል 7 | epesod 7 | የመጨረሻ ክፍል

4 116 просмотров · 1 месяц назад
𝐒𝐔𝐀𝐋𝐈𝐇 𝐀𝐒𝐓𝐀𝐓𝐊𝐄 и 𝐄𝐒𝐇𝐐
4 116 просмотров · 1 месяц назад
የጀግና ስንብት | A Hero's Farewell የኻሊድ የመጨረሻ ሰዐታት - ክፍል 7 የመጨረሻው ክፍል ታሪክ በደማቅ ቀለም ከጻፋቸው መሬት ካነገሰቻቸው ብርቅ አርበኞች መካከል «የአላህ ሰይፍ» በመባል የተከበረው የኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ስም ግንባር ቀደም ነው። መላ ዘመኑን በፈረስ ጀርባ ላይ ከጦር አውድማ እና ከድል ጋር ያሳለፈው ይህ የማይበገር አዛዥ፣ የህይወቱ ማጠቃለያ ግን በጸጥታ በተዋጠ የፍራሽ አልጋ ላይ ሆነ። በሰውነቱ ላይ የሰይፍ፣ የጦር ወይም የቀስት ጠባሳ የሌለበት የስንዝር ያህል ቦታ ሳይኖር፣ ህይወቱን ሙሉ በጦር ሜዳ ላይ ሰማዕት ለመሆን ሲመኝ የኖረው ጀግና የመጨረሻውን ትንፋሽ በሚሰበስብበት ቅጽበት ከትዝታው እና ከጸጸቱ ጋር ተጋጨ። ✨ ልዩ ማስታወቂያ ከ አል ፋሩቅ (Al Faruq) የጉዞ ወኪል፦ ልዩ የመውሊድ የኡምራ ፓኬጅ ቀኑ ደረሰ! ከታዋቂ ኡስታዞች ጋር በመሆን በመዲና 5 ቀን፣ በመካ 6 ቀን የሚቆይበትን ህልማችሁን በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተናል። ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞቻችን ታላቅ ዲስካውንት አለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን! 0956564856/0956568256 አል ፋሩቅ ትራቭል ኤጀንት የዑምራዎ ታማኝ አጋር! ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት የጀግናውን የመጨረሻ ህይወትና ስንብት አብራችሁን ተከታተሉ። 🔔 ይህንን ቻናል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! ቪዲዮው ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share ማድረጉን አይርሱ። በስራችን ደስተኛ የሆናችሁ ተከታታዮቻችንም አጋርነታችሁን በSuper Thanks እና በMembership ማሳየት ትችላላችሁ። 00:00 - መግቢያ፦ የጀግናው የመጨረሻ ትንፋሽ እና ጸጸት 02:00 - ልዩ የኡምራ ማስታወቂያ (አልፈሩቅ ትራቭል) 02:56 - የፕሮግራሙ መግቢያ እና የመጨረሻው ክፍል 7 04:23 - ከየርሙክ ድል በኋላ፦ የቂንስሪን እና የሰሜን ሶሪያ ዘመቻ 06:40 - የቂንስሪን ምሽግ መያዝ እና የኻሊድ ታሪካዊ መልእክት 08:17 - የሹራህቢል እና የኻሊድ የአናቶሊያ ድንበር ዘመቻ 10:07 - በአቡ ኡበይዳ እና በኻሊድ መካከል የነበረው አርአያነት ያለው ፍቅር 14:09 - ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ኻሊድን ከስልጣን ያነሱበት እውነተኛ ምክንያት 17:11 - የአሻት ግጥም፣ የ10 ሺህ ድርሃም ስጦታ እና ምርመራው 21:41 - የኻሊድ እና የዑመር መገናኘት በመዲና 23:57 - የሰላሙ ጊዜ በሂምስ ከተማ እና የልጆቹ ማለፍ 27:03 - የሂምስ የስነ-ጽሁፍ እና የግጥም ምሽቶች 28:25 - የመጨረሻው ኑዛዜ እና «የፈሪዎች አይን እንቅልፍ አይንጋ!» 32:04 - የጀግናው ህልፈት እና የመዲና ህዝብ ሀዘን 36:06 - የአላህ ሰይፍ በጦር ሜዳ ያላረፈበት ጥበብ 38:23 - የኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ቤተሰብ እና ትውልዶች 41:44 - የፕሮግራሙ ማጠቃለያ እና የስንብት ቃል 🌟 እንኳን ወደ ሷሊህ አስታጥቄ (Sualih Astatke) የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! 🌟 ይህ ቻናል የጥንት ታሪኮች የሚዘከሩበት፣ ኢስላማዊ እውቀቶች በምስልና በድምፅ ተቀናጅተው የሚቀርቡበትና አንኳር መረጃዎች የሚሰነዱበት የእውቀት ማዕከል ነው። የታሪክ ማህደሮችን እየገለጥን፣ ካለፈው ተምረን ለነገው ማንነት ስንቅ የምንሰንቅበትን ጉዞ አብረን እንጀምር። 🔔 ይህንን ቻናል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! ቪዲዮው ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share ማድረጉን አይርሱ። በስራችን ደስተኛ የሆናችሁ ተከታታዮቻችንም አጋርነታችሁን በSuper Thanks እና በMembership ማሳየት ትችላላችሁ። 📱 በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችንም ይከታተሉን፦ 📌 YouTube:    / @sualih.astatke   📌 Facebook:   / @sualihastatke   📌 TikTok:   / sualihastatke   ስለ ድጋፍዎ እና አብሮነትዎ ከልብ አመሰግናለሁ! ሷሊህ አስታጥቄ #የተመዘዘውሰይፍ #ኻሊድኢብኑልወሊድ #ታሪክንከሷሊህ #የእስልምናታሪክ #የአላህሰይፍ #AmharicDocumentary #IslamicHistory #KhalidIbnWalid