የእንፋሎት ሰፖንጅ ሶፍት ኬክ ። Sponge soft cake with Vapeur (steam ) / Gateau éponge a la Vapeur
Mitu Channel
0:00 / 0:00
የእንፋሎት ሰፖንጅ ሶፍት ኬክ ። Sponge soft cake with Vapeur (steam ) / Gateau éponge a la Vapeur
68 996 просмотров · 8 лет назад
Mitu Channel
22,4 тыс. подписчиков
68 996 просмотров · 8 лет назад
ኬኩን ለመጋገር መጠኑ ፦ 3 እንቁላል ፤ 1 የቡና ስኒ ዱቄት ፤ 6 የሾርባ ማንኪያ ስኳር ፤ 4 የሾርባ ማንኪያ ወተት ፤ 5 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ፤ 1 የሾርባ ማንኪያ ቪኔገር / የሎሚ ጁስ እና 1 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ ናቸው ። ይሄ መጠን ለትንሿ ኬክ መጋገርያ ነው።
ይህ በእንፋሎት የሚበስል ስፖንጅ ኬክ በጣም ለስላሳና በጣእሙም ጣፋጭ ነው ። ክሬም ስንቀባውም ብዙ አይፈጅም ( ቶሎ ይዋሀዳል ) ቪዲዮውን ስላያችሁ አመሰግናለሁ። ሌሎች ቪዴዮዎች ስለቅ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።
This sponge cake with Vapour is very soft and yummy , it does not take too much cream while decorating it.Thank you for watching my channel. Don't forget to subscribe to get notifications about my latest videos.
Back ground music credit : sour tennessee Red by John Deley and the 41 players