ስለ ጋብቻ ንብረትና ክፈፍል የተወሰኑ ነጥቦች
የጠበቆች ወግ yetebekoch weg
0:00 / 0:00
ስለ ጋብቻ ንብረትና ክፈፍል የተወሰኑ ነጥቦች
320 просмотров · 2 дн. назад
የጠበቆች ወግ yetebekoch weg
8,84 тыс. подписчиков
320 просмотров · 2 дн. назад
በጋብቻ ወቅት የተፈራ ንብረት ፍቺ ሲሆን እንዴት ይከፈላል?
በጋብቻ ወቅት የተገኘ ቤት፣ መሬት፣ መኪና፣ ገንዘብ ወይም ሌላ ንብረት በፍቺ ጊዜ እንዴት ይከፋፈላል? ንብረቱ በአንዱ ተጋቢ ስም ብቻ ከሆነስ? ከጋብቻ በፊት የነበረ ንብረት ከሆነ ምን ይሆናል?
በዚህ ቪዲዮ ከየኢትዮጵያ የቤተሰብ ሕግ አንፃር የተጋቢዎች ንብረት አመራር፣ የጋራ ንብረት እና የግል ንብረት ልዩነት፣ እንዲሁም በፍቺ ጊዜ ንብረት የሚከፋፈልበትን መርህ እንወያያለን።
የሕግ ጉዳይዎን በቀላሉ ለመረዳት ይከታተሉ።
⚖️ Mulugeta Belay Law Office
ሕግን በቀላሉ፣ በትክክል እና በተግባር።
#EthiopianLaw #FamilyLaw #Divorce #PropertyDivision #Marriage #የቤተሰብሕግ #ፍቺ #ንብረት #የጋብቻንብረት #MulugetaBelay #LawyerMulugetaBelay