የኢራን አስደንጋጭ የቅድመ-ጥቃት ዝግጅት! ጦርነቱ ወደ አውሮፓ አህጉር ሊሻገር ነው? | Iran’s Preemptive strike Preparations!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
የኢራን አስደንጋጭ የቅድመ-ጥቃት ዝግጅት! ጦርነቱ ወደ አውሮፓ አህጉር ሊሻገር ነው? | Iran’s Preemptive strike Preparations!
4 230 просмотров · 7 ч назад
GEBEYA GLOBAL
129 тыс. подписчиков
4 230 просмотров · 7 ч назад
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ቃል አቀባይ ሁሴን ሙሄቢ ኢራን እስካሁን ጥቃት ያልተፈጸመባቸው አዳዲስ ኢላማዎች እንዳሏት እና ለረጅም ጊዜ ጦርነት መዘጋጀቷን ተናግረዋል። አክለውም የኢራን ጦር ጥቃት እስኪሰነዘርበት ከመጠበቅ ይልቅ ቅድመ-ጥቃት (pre-emptive strikes) ሊፈጽም እንደሚችል አመልክቷል።
በሌላ በኩል ደግሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከMidterm Elections በፊት አዲስ እርምጃ እንደማይወስዱ ቢናገሩም፣ የምክር ቤት አባላት ግን ውሳኔው ከመካከለኛ ዘመን ምርጫ በፊት ወይም በኋላ ሊቀየር እንደሚችል ይጠቁማሉ።
ይህን ተከትሎም የኢራን ረጅም ርቀት ሚሳኤሎች እና የላቁ ድሮኖች በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ባሻገር በእንግሊዝ እና በጀርመን (ራምስታይን) የሚገኙትን የአሜሪካ ወታደራዊ አየር ቤዞች ሊመቱ እንደሚችሉ ገልፀዋል። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ!
Islamic Revolutionary Guard Corps (IRGC) spokesperson Hossein Mohebi stated that Iran has new targets that have not yet been attacked and is prepared for a long war. He added that the Iranian military might carry out pre-emptive strikes rather than waiting to be attacked.
On the other hand, although President Donald Trump stated that he would not take new actions before the Midterm Elections, members of Congress suggest that the decision could change either before or after the midterm elections.
Following this, they noted that Iran's long-range missiles and advanced drones could strike U.S. military airbases located beyond the Middle East region, including those in the United Kingdom and Germany (Ramstein). We will look at this in detail. Stay tuned!
#GebeyaGlobal #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #GlobalAnalysis #IRGC #Iran #HosseinMohebi #MiddleEastConflict #DonaldTrump #MidtermElections #Geopolitics #DefenseNews #WorldNews #MiddleEast