Перейти к содержимому

ውርርድ አለኝ | Apostolic Church Of Ethiopia – Amharic Gospel Mezmur (with English Subtitles)

ObeyActs Bible

0:00 / 0:00

ውርርድ አለኝ | Apostolic Church Of Ethiopia – Amharic Gospel Mezmur (with English Subtitles)

2 240 просмотров · 5 дн. назад
ObeyActs Bible
14,7 тыс. подписчиков
2 240 просмотров · 5 дн. назад
   • ''ውርርድ አለኝ   ''ACE Gerji neousesebeca choi...   ይለይ ይለይ እውነቱ ይለይ — ታቦቱ ባለበት ዳጎን አይቆምም፣ በእሳት የሚመልስ አምላክ እርሱ አንድ ብቻ ነው። ህዝቡ ሁሉ ለኢየሱስ ይስገድ ይንበርከክ። በስራው ቀን መሳርያው ልሁን። Let the truth be revealed! Dagon cannot stand where the ark of the Lord is. On Mount Carmel, Baal's prophets cried all day with no answer, but the One true God answered Elijah by fire. There is only one God, and His name is Jesus. Let every knee bow to Him. Lord, make me Your instrument on the day You work. 🎧 Download the MP3 for your phone or PC on our Telegram channel: [t.me](https://t.me/+5ETwscy3iZxkOTMx) 📝 Amharic and English subtitles are included. Credits Orignal -    • ''ውርርድ አለኝ   ''ACE Gerji neousesebeca choi...   Lyrics & Music: Apostolic Church of Ethiopia Remix, Cover & Video: ObeyActs #ውርርድ #ይለይይለይ #AmharicMezmur #EthiopianGospel #ApostolicChurchOfEthiopia #ObeyActs #Mezmur #OneGod #jesus የእውነተኛ ወንጌል ምስክር አንድ ብቻ ብሎ ሚናገር የእየሱስ በጎ ወታደር ኤልያስ አለ በክብር ጽዮን እያወጀች አንድ ብቻ ብላ ለኢየሱስ የታጨች ቅድስት ሙሽራ ውርርድ አለኝ ክርክር አለኝ ውርርድ አለኝ አንድ አምላክ የማይሰብክ አይሆንም ነብይ ይለይ ይለይ እውነቱ ይለይ ታቦቱ ባለበት አይሆንም ዳጎን ስለኢየሱስ ብቻ ሁሉም ይናገር በእሳት የማይመልስ አይሆንም አምላክ ህዝቡ ለየሱስ ይስገድ ይንበርከክ መንገዱ በዝህ ነው በዚያ ነው እያሉ እናሳይ የሚሉ ራሳቸው ሳያዩ ሰላም ነው የሚሉ በክፋት መንገድ ያሰተኞች ትምቢት ዛሬ ትዋረድ ከፊቴ ያለ የተከፈተ የምርኮ በር ኧረ ልስራና መሳርያው ልሁን በስራው ቀን ከፊቴ ያለ የተከፈተ የምርኮ በር ኧረ ልስራና መሳርያው ልሁን በስራው ቀን መሳርያው ልሁን በስራው ቀን ባማልክት ላይ ሲፈርድ ጣኦትን ሲያዋርድ ብቻውን ሲነግስ ሊሰራ ሲነሳ