Перейти к содержимому

ያበቃ ነገር የለም | Apostilic Church of Ethiopia– Amharic Gospel song የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን

ObeyActs Bible

0:00 / 0:00

ያበቃ ነገር የለም | Apostilic Church of Ethiopia– Amharic Gospel song የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን

8 024 просмотра · 9 дн. назад
ObeyActs Bible
14,7 тыс. подписчиков
8 024 просмотра · 9 дн. назад
ያበቃ ነገር የለም — ለእግዚአብሔር የሚያቅተው ነገር የለም። ማዕበሉን የሚያዝ፣ የማይቻለውን የሚችል አምላክ ዛሬም ከእኛ ጋር ነው። Nothing is over. Nothing is too hard for God. The One who calms the waves and does the impossible is still with us today. 🎧 Download the MP3 for your phone or PC on our Telegram channel: [t.me](https://t.me/+5ETwscy3iZxkOTMx) 📝 Amharic subtitles are included. Credits Orignal Link : @Apostolic Songs    • አነጋግሮታል ነገሬን — Bole Bulbula El Roi Youth C...   Lyrics & Music: Apostolic Church of Ethiopia Remix, Cover & Video: ObeyActs #ያበቃነገርየለም #AmharicMezmur #EthiopianGospel #ApostolicChurchOfEthiopia #ObeyActs #Mezmur #apostolic #hawaryawitmezmur ያበቃ ነገር የለም ያበቃ ነገር የለም እግዚአብሔር አላለም፤ እርሱ አልችልም አላለም እርሱ አቃተኝ አላለም እርሱ አብቅቷል አላለም በቃ አለቀ አላለም ይችላል ታሪክ መስራት ይችላል ይችላል ተአምር መስራት ይችላል ይችላል ማይቻለውን ይችላል ያልታየውን ያልታሰበውን ያደርጋል ማህበሉን ፀጥ ወጀቡን ዝም የሚያደርገው የኔ ጌታ ነው ተራራዬን ሲያነጋግረው ደልዳላ ሜዳ አሁን ሊሆን ነው አነጋግሮታል ነገሬን ቃል ወቶበታል የስልጣን የኔማ በእርሱ አይን ቀላል ነው ታምኜ ሁሉን በሚችለው ጌታ ነኝ ብሎ ፊትህ የቆመ በክንዱ ብርታት የተማመነ ግዙፍ ተራራ ቢያክልም እንኳን ሜዳ ይሆናል በቃሉ ስልጣን