የህሊና ክስ - ቀን-2 የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ
Hope Channel Ethiopia
0:00 / 0:00
የህሊና ክስ - ቀን-2 የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ
509 просмотров · Трансляция закончилась 7 дней назад
Hope Channel Ethiopia
32,7 тыс. подписчиков
509 просмотров · Трансляция закончилась 7 дней назад
የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ ከመስከረም 1 እስከ 7 2019 ዓ.ም. ባሉት ቀናት በሕይወታችን ዙሪያ የቆሙትን የጠላት ግንቦች በጸሎት የምናፈርስበትን የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ ከእኛ ጋር ይጀምሩ!
ልክ እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ ኢያሪኮን እንዳሳለፈላቸው፣ እኛም በዚህ አዲስ ዓመት ጅማሬ አዲስ አቅጣጫን እንይዛለን።
ይህንን መንፈሳዊ ጉዞ ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው። አዲሱ ዓመት የድል እና የለውጥ ዓመት ይሁንልዎ!
@Hope Channel Ethiopia Official
Facebook: / hopechannelethiopia
Telegram : https://t.me/hopetvethiopia
Instagram: / hopechannelethiopia