ይህ ሚስጥር ለምን ተደበቀ?የሙስሊሙ ዓለም ያልተጠበቀው ነገር ተመልከቱ |ክርስቲያን ፈጥናችሁ ይህንን አስተውሉ #pastor Asfaw Bekele
የሰማይ ጥሪ
0:00 / 0:00
ይህ ሚስጥር ለምን ተደበቀ?የሙስሊሙ ዓለም ያልተጠበቀው ነገር ተመልከቱ |ክርስቲያን ፈጥናችሁ ይህንን አስተውሉ #pastor Asfaw Bekele
8 595 просмотров · 2 недели назад
የሰማይ ጥሪ
379 подписчиков
8 595 просмотров · 2 недели назад
ውድ የሰማይ ጥሪ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ :ዛሬ ለእናንተ ይመጥናል ብዬ ይዤላችሁ ያቀረብኩት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ታዋቂው የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር አስፋው በቀለ ስለ ስለ ሴይጣን ማስመሰል የሰጡት ጥልቅ ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ትምህርቱን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግም በዘመን አቆጣጠር ሰንጠረዦች እና በምስሎች አጅበን አዘጋጅተነዋል።
ስለ ሴይጣን ማስመሰል :
ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ቪዲዮዎች አላማቸው ወንጌልን ማስፋፋት እና አማኞችን ለማነጽ ነው።
ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና በምስል የተደገፉ የወንጌል መልእክቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #halwot #abelbirhanu #fetadaily #new_protestant_mezmur #new_music_video#shalom#Pastor Asfaw Bekele#አማኝ