Перейти к содержимому

ከበሽታ ለመዳን ይህን ዱአ አትርሳ | የፈውስ ዱአ

IMAN MEDIA

0:00 / 0:00

ከበሽታ ለመዳን ይህን ዱአ አትርሳ | የፈውስ ዱአ

2 643 просмотра · 4 дня назад
IMAN MEDIA
1,48 тыс. подписчиков
2 643 просмотра · 4 дня назад
🤲 ከበሽታ ለመዳን ይህን ዱአ አትርሳ በሽታ ሲያጋጥመን ወደ አላህ መመለስ፣ ዱአ ማድረግ እና ፈውስን ከእርሱ መለመን ከታላላቅ የኢባዳ መንገዶች መካከል ነው። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ የታመመን ሰው ሲጎበኙ ለፈውስ የሚደረግ ዱአ ያደርጉ ነበር። በሀዲሱም ውስጥ “አላህ ሆይ፣ የሰዎች ጌታ ሆይ፣ በሽታን አስወግድ፣ ፈውስም ስጥ፤ አንተ ፈዋሽ ነህ” የሚል የፈውስ ዱአ ተጠቅሷል። 🤲 አላህ ለሁሉም የታመሙ ሙሉ ፈውስ ይስጥ። 🤍 የታመመ የምታውቀው ሰው ካለ ይህን ቪዲዮ ላክለት። 🔔 NUR TUBEን Subscribe ያድርጉ 👍 Like ያድርጉ 📲 Share ያድርጉ አላህ ሁላችንንም ከበሽታ ይጠብቀን፣ ለታመሙትም ፈውስ ይስጥ። አሚን 🤲 #የፈውስዱአ #ዱአ #ኢስላም #በሽታ #IslamicDua #DuaForHealing #NURTUBE