Перейти к содержимому

🛑ከ 40 ዓመት በኋላ የተመለሰው የቴዲማክ ምስጢር ❗

Keludi Info

0:00 / 0:00

🛑ከ 40 ዓመት በኋላ የተመለሰው የቴዲማክ ምስጢር ❗

4 701 просмотр · 3 дня назад
Keludi Info
36,6 тыс. подписчиков
4 701 просмотр · 3 дня назад
ቴዲ ማክ፦ ከ80ዎቹ የካሴት ዘመን እስከ ዛሬ | የተረሳ የሙዚቃ ታሪክ 80ዎቹን የካሴት ዘመን እና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ እንመለስ። በደርግ ዘመን አዲስ የሙዚቃ ድምፅ ያበረከተው ቴዲ ማክ (Teodros Makonnen)፣ በኦርጋንና በኤሌክትሮኒክ ድምፆች የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ በአዲስ መንገድ ያቀረበበትን ታሪክ እንቃኛለን። ከወጣትነቱና ከሙዚቃ ጅማሮው፣ ከደርግ ዘመን የሙዚቃ አየር፣ ከሆቴል ባንዶችና ከድሮው ካሴት ባህል እስከ 2026 የተመለሰው የቴዲ ማክ ስራ ድረስ ያለውን ጉዞ እንመለከታለን። 00:00 – ከ80ዎቹ የካሴት ዘመን የተነሳው ድምፅ 01:00 – ቴዲማክ ማን ነበር? 02:30 – የሙዚቃ ፍቅሩና የልጅነት ዘመኑ 04:00 – የደርግ ዘመንና የአዲስ አበባ የሙዚቃ አየር 05:30 – “Easy Busy” ባንድና የሙዚቃ ጉዞው 07:00 – ከሆቴል ባንዶች ወደ አዲስ የድምፅ ዓለም 08:30 – የሳውዲ ዲፕሎማቱ ቤትና የያማሃ ኪቦርድ ታሪክ 10:00 – በአንድ ቀረፃ የተመዘገበው የቴዲ ማክ ስራ 11:30 – ባህላዊ የኢትዮጵያ ዜማዎች በኤሌክትሮኒክ ድምፅ 13:00 – የካሴት ዘመን፦ ሙዚቃ እንዴት ይሰራጭ ነበር? 14:30 – የ80ዎቹ የካሴት ባህልና የትውልድ ትዝታ 16:00 – ቴዲ ማክና በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ የነበረው ሚና 17:30 – የድሮው ስራ እንዴት እንደገና ተገኘ? 18:30 – 2026፦ የድሮው ካሴት ወደ ቪኒል ሲመለስ 19:30 – መደምደሚያ፦ የሙዚቃ ታሪክ አይጠፋም የቴዲ ማክ የሙዚቃ ጅማሮና የድሮ ታሪኩ የ80ዎቹ የኢትዮጵያ ካሴት ባህል የኦርጋንና የኤሌክትሮኒክ ድምፆች በባህላዊ ሙዚቃ ውስጥ የነበራቸው ቦታ በ2026 እንደገና የተለቀቀው የቴዲ ማክ ስራ #TeddyMak #TeodrosMakonnen #EthiopianMusic #EthiopianCassette #80sMusic #KeludiInfo