Перейти к содержимому

ደጃልን በዓይኑ ያየው ሰው! መኖሩን ታውቃለህ? (የደጃል ታሪክ) | ክፍል 1

Fajr Media Studio | ፈጅር ሚዲያ ስቱዲዮ

0:00 / 0:00

ደጃልን በዓይኑ ያየው ሰው! መኖሩን ታውቃለህ? (የደጃል ታሪክ) | ክፍል 1

405 просмотров · 1 месяц назад
Fajr Media Studio | ፈጅር ሚዲያ ስቱዲዮ
283 подписчика
405 просмотров · 1 месяц назад
بسم الله الرحمن الرحيم በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ስለ አል-መሲሕ አድ-ደጃል በቁርአን፣ በሶሒሕ ሐዲሶች እና በታማኝ የአህሉስ ሱና ዑለማዎች ማብራሪያ መሠረት እንማራለን። በዚህ ክፍል 1 የምንመለከተው፦ ደጃል ማን ነው? ለምን ከሁሉ የከበደ ፈተና ተባለ? በቁርአን ለምን በስሙ አልተጠቀሰም? ከሱረቱል ከህፍ ጋር ያለው ግንኙነት ይህ ትምህርት በቁርአንና በሶሒሕ ሐዲሶች ላይ የተመሠረተ ሲሆን ከግል ግምት የራቀ ነው። 👍 ቪዲዮውን ከወደዳችሁ Like ያድርጉ፣ Share ያድርጉ፣ Fajr Media Studioን Subscribe በማድረግ ቀጣይ ክፍሎችን እንዳያመልጣችሁ ደወሉን ያብሩ። اللهم إنا نعوذ بك من فتنة المسيح الدجال. آمين. 🏷️ Hashtags #ደጃል #Dajjal #TamimAdDari #Islam #Quran #Hadith #Amharic #EthiopianMuslims #FajrMediaStudio #IslamicReminder #EndTimes #SurahAlKahf