አዶናይ በወላይታ ሶዶ ታሪክ ሰራ! በወላይታ ሶዶ የከፈተው ደረጃውን የጠበቀ የጫማ መሸጫ | ለድቻ ቦይስ ታዳጊዎች የተደረገው ያልተጠበቀ አስደናቂ ሰርፕራይዝ!
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
0:00 / 0:00
አዶናይ በወላይታ ሶዶ ታሪክ ሰራ! በወላይታ ሶዶ የከፈተው ደረጃውን የጠበቀ የጫማ መሸጫ | ለድቻ ቦይስ ታዳጊዎች የተደረገው ያልተጠበቀ አስደናቂ ሰርፕራይዝ!
337 просмотров · 2 дня назад
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
7,16 тыс. подписчиков
337 просмотров · 2 дня назад
ታዋቂው እና ተጽዕኖ ፈጣሪው ቲክቶከር አዶናይ በወላይታ ሶዶ ከተማ አስደናቂ ታሪካዊ ስራ ሰርቷል። ሰዎችን በመርዳት እና እራሳቸውን እንዲችሉ በማድረግ የሚታወቀው ሁለገቡ ወጣት አዶናይ፣ በወላይታ ሶዶ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ የጫማ መሸጫ በመክፈት ለድቻ ቦይስ ታዳጊ ልጆች በሰርፕራይዝ መልክ አበርክቶላቸዋል። ቪዲዮውን ተከታትለው ለሌሎችም Share ማድረጎን አይርሱ!
Famous and influential TikToker Adonai has made history in Wolaita Sodo city! Known for helping people and empowering them to be self-sufficient, the multi-talented young influencer opened a standard, modern shoe store in Wolaita Sodo and gifted it as a special surprise to the young Dicha Boys. Watch the full inspiring story and don't forget to Like, Share, and Subscribe!
#Adonay #WolaytaSodo #DichaBoys #EthiopianTikToker #Inspiration #YouthEmpowerment #Ethiopia #Charity #SurpriseGift #ViralEthiopia #የወላይታሶዶ #አዶናይ #trending #trendingvideo #trendingshorts #trendingreels #trendingnow #viralvideo #viralreels #viralvideos #viralnews #ebstv #seifufantahun #seifufantahunonebs #abaytv #comedy #comedyvideo #eshetumelese