ልጄን ቤት ውስጥ በሰንሰለት አስሬው ነው ስራ የምሄደው! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO
0:00 / 0:00
ልጄን ቤት ውስጥ በሰንሰለት አስሬው ነው ስራ የምሄደው! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
128 924 просмотра · 1 месяц назад
SHEGER INFO
650 тыс. подписчиков
128 924 просмотра · 1 месяц назад
በዚህ አሳዛኝና ልብ በሚነካ ቆይታ፣ እናትየው ጎጃም ገረመው ልጇ በለጋ ዕድሜው ወደ ሱስ (ጫት እና ጋንጃ) በመውደቁ ምክንያት የገጠማቸውን ከባድ ፈተናዎች ታካፍለች። ልጇን ለማዳን ስትል ያጋጠማትን የበርካታ ዓመታት ስቃይ፣ የገንዘብ ችግር፣ ወደ የተለያዩ የጸበል ቦታዎችና ማገገሚያ ማዕከላት ያደረገችውን ጉዞ ትገልጻለች። ከሱስ ባለፈ የአእምሮ ጤና መረበሽ እና የጤና ችግሮች፣ እንዲሁም የደረሰበት ከባድ የወገብ ጉዳት የፈጠረውን ስቃይ በዝርዝር እናወራለን።
ለወላጆች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ እና ሰብአዊ ድጋፍን የሚጠይቅ ልዩ ቆይታ።
👉 ሙሉውን ቪዲዮ ለመመልከት እና ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
#ShegerInfo #Ethiopia #AddisAbaba #MeseretBezu