የሰው ልጅ ህልውና እና ያልተሰሙ ህመሞች | "ህላዌ" - አዲስ አሳዛኝ ትረካ (ክፍል 1) | ሰላም ማርክ
ምርጥ ትረካ
0:00 / 0:00
የሰው ልጅ ህልውና እና ያልተሰሙ ህመሞች | "ህላዌ" - አዲስ አሳዛኝ ትረካ (ክፍል 1) | ሰላም ማርክ
1 906 просмотров · 2 недели назад
ምርጥ ትረካ
216 подписчиков
1 906 просмотров · 2 недели назад
እንኳን ወደ ምርጥ ትረካ በሰላም መጣችሁ!
ዛሬ በደራሲ ሰላም ማርክ የተጻፈውንና የብዙዎችን ልብ የነካውን «ህላዌ» የተሰኘውን የአጫጭር ታሪኮች መድብል የመጀመሪያ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ክፍል ውስጥ በሕይወት ውጣ ውረድ፣ በስሜት እና በሰው ልጅ ህልውና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ አራት ልብ የሚነኩ አጫጭር ታሪኮችን ታደምጣላችሁ።
🎧 በዚህ ክፍል የሚገኙ ታሪኮች፡
• ታሪክ 1 ህላዌ
• ታሪክ 2 ጽዩፍ
• ታሪክ 3 ስለምን ተፈጠርኩ?
• ታሪክ 4 ስለምንነው
ይህንን ጥልቅ የሕይወት እውነታ የሚያሳይ ትረካ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like፣ Share በማድረግ እና Subscribe በማድረግ ደጋፊነታችሁን አሳይታችሁ የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ትረካዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ያድርጉ።
ሐሳብ እና አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ አጋሩን! መልካም ቆይታ እወዳችዋለሁ