ሱረቱል ፋቲሀ መጨረሻ /ቁርአን በተጅዊድ ለጀማሪዎች ክፍል ዘጠኝ(9) መጨረሻ
ሁድሁድ መድረሳ
0:00 / 0:00
ሱረቱል ፋቲሀ መጨረሻ /ቁርአን በተጅዊድ ለጀማሪዎች ክፍል ዘጠኝ(9) መጨረሻ
553 просмотра · 3 месяца назад
ሁድሁድ መድረሳ
1,3 тыс. подписчиков
553 просмотра · 3 месяца назад
ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ለሚፈልጉ ጀማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ትምህርት!
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ የቁርአን ንባባችንን ውብ እና ትክክለኛ ለማድረግ የሚያግዙንን መሰረታዊ የተጅዊድ ህጎችን ቀለል ባለና ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚማሩት፡
can መሰረታዊ የተጅዊድ ህጎች እና አተገባበራቸው
📖 ፊደላትን ከትክክለኛ መውጫቸው (መኻሪጁል ሑሩፍ) ማውጣት
💡 በቀላሉ ተለማምደው የሚቀይሯቸው የተለመዱ ስህተቶች
ቁርአንን በአግባቡ እና በጥራት ለመቅራት የመጀመሪያውን እርምጃ ዛሬ አብረን እንጀምር!
📌 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ትምህርቶች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ አድርጉ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ (Like) እና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግን አይርሱ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም አድራሻ @doforonlyallah
#ለጀማሪዎች #daiwa #kaida #kitab #kuran #قرآن #ቁርአን #tejwid #bignner