Перейти к содержимому

የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/NightTimePrayer #prayer #prayer #prophet #wordofgod

ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer и ещё 2

0:00 / 0:00

የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/NightTimePrayer #prayer #prayer #prophet #wordofgod

8 928 просмотров · 1 день назад
ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer и ещё 2
8 928 просмотров · 1 день назад
Haggai 2 አማ62 - ሐጌ 1: በሰባተኛው ወር ከወሩም በሀያ አንደኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል በነቢዩ በሐጌ እጅ እንዲህ ሲል መጣ፦ 2: “ለይሁዳ አለቃ ለሰላትያል ልጅ ለዘሩባቤል፥ ለታላቁም ካህን ለኢዮሴዴቅ ልጅ ለኢያሱ፥ ለቀሩትም ሕዝብ እንዲህ ስትል ተናገር፦ 3: በቀድሞ ክብሩ ሳለ ይህን ቤት ያየ በእናንተ መካከል የቀረ ማን ነው? ዛሬስ እንዴት ሆኖ አያችሁት? በዓይናችሁ እንደ ምናምን አይደለምን? 4: አሁን ግን፥ ዘሩባቤል ሆይ፥ በርታ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ታላቁም ካህን የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ሆይ፥ በርታ፥ እናንተም የአገሩ ሕዝብ ሆይ፥ በርቱና ሥሩ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። 5: መንፈሴም በመካከላችሁ ይኖራልና አትፍሩ። 6: “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፡— ‘ገና አንድ ጊዜ በቅርብ ዘመን እኔ ሰማያትንና ምድርን ባሕርንና የብስንም አናውጣለሁ፤ 7: አሕዛብን ሁሉ አናውጣለሁ፥ በአሕዛብ ሁሉ የተመረጠውም ዕቃ ይመጣል፤ ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ፥’ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። Haggai 2 አማ62 - ሐጌ 1: በሰባተኛው ወር ከወሩም በሀያ አንደኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል በነቢዩ በሐጌ እጅ እንዲህ ሲል መጣ፦ 2: “ለይሁዳ አለቃ ለሰላትያል ልጅ ለዘሩባቤል፥ ለታላቁም ካህን ለኢዮሴዴቅ ልጅ ለኢያሱ፥ ለቀሩትም ሕዝብ እንዲህ ስትል ተናገር፦ 3: በቀድሞ ክብሩ ሳለ ይህን ቤት ያየ በእናንተ መካከል የቀረ ማን ነው? ዛሬስ እንዴት ሆኖ አያችሁት? በዓይናችሁ እንደ ምናምን አይደለምን? 4: አሁን ግን፥ ዘሩባቤል ሆይ፥ በርታ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ታላቁም ካህን የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ሆይ፥ በርታ፥ እናንተም የአገሩ ሕዝብ ሆይ፥ በርቱና ሥሩ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። 5: መንፈሴም በመካከላችሁ ይኖራልና አትፍሩ። 6: “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፡— ‘ገና አንድ ጊዜ በቅርብ ዘመን እኔ ሰማያትንና ምድርን ባሕርንና የብስንም አናውጣለሁ፤ 7: አሕዛብን ሁሉ አናውጣለሁ፥ በአሕዛብ ሁሉ የተመረጠውም ዕቃ ይመጣል፤ ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ፥’ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። #prayer #prophet #wordofgod #property #breakthroughprayer #fastingprayer #protestantprayer #habesha #prosperity የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/NightTimePrayer #prayer #prayer #prophet #wordofgod