የሰዎች መውደቂያ ሚስጥር፡ ኩራት እና አደገኛነቱ | ስለ ኩራት የተደረገ አስተማሪ ሙሐደራ
IHSAN TUBE
0:00 / 0:00
የሰዎች መውደቂያ ሚስጥር፡ ኩራት እና አደገኛነቱ | ስለ ኩራት የተደረገ አስተማሪ ሙሐደራ
960 просмотров · 10 дн. назад
IHSAN TUBE
192 подписчика
960 просмотров · 10 дн. назад
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የIHSAN TUBE ቻናል ቤተሰቦች! በዚህ አጭር እና አስተማሪ ሙሐደራ ውስጥ ስለ "ኩራት" (ትዕቢት) እና በሰው ልጆች ሕይወት ላይ ስለሚያስከትለው አደገኛ ውድቀት እንመለከታለን። ኩራት ሰውን ከሰዎች ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪም የሚያርቅ፣ ስኬቶችን ሁሉ የሚያመክን አደገኛ በሽታ ነው።
ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻው በመከታተል ከኩራት ልባችንን እንዴት መጠበቅ እንደምንችል እንማራለን።
ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረጉን አይርሱ! ለወዳጅ ዘመድዎም Share በማድረግ ሃሳቡን ያካፍሉ። አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት ቻናላችንን Subscribe አድርጉ!
📌 ለተጨማሪ አስተማሪ ቪዲዮዎች ቻናላችንን ይጎብኙ።
#IHSAN_TUBE #ሙሐደራ #ኩራት #አስተማሪ_ትምህርት #EthioMuslims