ልሳነ ግእዝ - በድምፀት ተመኩሳይያን የሆኑ ፊደላት እና ቃላት የሚያመጡት ልዩነት
ልሳነ ግእዝ
0:00 / 0:00
ልሳነ ግእዝ - በድምፀት ተመኩሳይያን የሆኑ ፊደላት እና ቃላት የሚያመጡት ልዩነት
222 просмотра · 5 месяцев назад
ልሳነ ግእዝ
1,55 тыс. подписчиков
222 просмотра · 5 месяцев назад
ሞክሼ ፊደላት እና ቃላት ማብራሪያ (ክፍል - ፩)
ሞክሼ ፊደላት ማለት የፊደል ቅርጻቸው የተለያየ ቢሆንም ድምጻቸው ግን አንድ አይነት የሆኑ የፊደል ቤተሰቦች ናቸው። በግእዝ ቋንቋ አጻጻፍ ላይ እነዚህን ፊደላት በትክክል አለመጠቀም የቃላትን ትርጉም ሊያዛባ ይችላል።
፩. ዋና ዋናዎቹ ሞክሼ ፊደላት
ሞክሼዎች የሚከተሉት ናቸው፡
ሀ፣ ሐ፣ ኀ
ሠ እና ሰ
አ እና ዐ
ጸ እና ፀ
#Ge’ezEducation #AmharicLesson #EthioEducation #AmharicGrammar #GeezAlphabet #የአማርኛትምህርት #ሞክሼፊደላት #ኢትዮጵያ #LanguageLearning #AmharicForBeginners