Перейти к содержимому

🔴ከአባይ እስከ ቀይባህር! | ኢትዮጵያን የመክበብ ስትራቴጂ! | #ልዩ_ትንታኔ!

Sheger Times Media

0:00 / 0:00

🔴ከአባይ እስከ ቀይባህር! | ኢትዮጵያን የመክበብ ስትራቴጂ! | #ልዩ_ትንታኔ!

7 123 просмотра · 10 ч назад
Sheger Times Media
219 тыс. подписчиков
7 123 просмотра · 10 ч назад
#ልዩ_ትንታኔ! ከአባይ ውሃ እስከ ቀይ ባህር!| ኢትዮጵያን የመክበብ ስትራቴጂ!| የአልሲሲ የመጨረሻው መከራ!| ኢንትሮዳክሽን የዓለም የፖለቲካ እና የኃይል ሚዛን በተደጋጋሚ እየተለዋወጠ በመጣበት በዚህ ዘመን፤ በአፍሪካ ቀንድ የሚካሄደው የዲፕሎማሲ፣ የውሃ ሀብት ቁጥጥር እና የቀጠናዊ ተፅዕኖ ፍጥጫ ከምንም በላይ የሁለት ጥንታዊ ሀገራትን ግንኙነትን ወደ ትኩረት ማእከል አምጥቷል። የግብፅ የውጭ ፖሊሲ በዓባይ ጉዳይ ዙሪያ ከሚከተለው አቅጣጫ፣ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷን ለልማት እስከ መጠቀም ህጋዊ መብቷ ድረስ ያለው ግብግብ ከቴክኒካዊ ጉዳይ አልፎ፤ የሀገራዊ ህልውና፣ ብሄራዊ ጥቅም እና የቀጠናዊ የበላይነት ወሳኝ ጉዳይ ሆኗል። በዚህ ልዩ ትንታኔ የግብፅ ስትራቴጂካዊ ስሌት፤ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚከሰቱ የፖለቲካና የጸጥታ ችግሮች ጀርባ ያላትን ስውር እጆች እንዲሁም ከዓባይ ውሃ እስከ ቀይ ባህር የበላይነት ያለውን ግብግብ ይዳሰሳል፡፡ ለተጨማሪ መረጃዎች ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ፦ • ቴሌግራም፦ https://t.me/SHEGRTIMESMEDIA • ፌስቡክ፦   / shegertimesmedia   #ShegerTimesMedia #RedSeaGeopolitics #EthiopianMaritime #HornOfAfrica #EthiopiaNews #AmharicAnalysis #የቀይባህር #የባህርበር #ወቅታዊመረጃ