Перейти к содержимому

ሮሜ 13(2-5): (ክፍል 120) "ባለልጣን የእግዚአቢሄር አገልጋይ ነው" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 13(2-5) ህዳር 16 2016 የተሰበከ

LOLE EVANGELICAL CHURCH

0:00 / 0:00

ሮሜ 13(2-5): (ክፍል 120) "ባለልጣን የእግዚአቢሄር አገልጋይ ነው" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 13(2-5) ህዳር 16 2016 የተሰበከ

534 просмотра · 4 месяца назад
LOLE EVANGELICAL CHURCH
6,93 тыс. подписчиков
534 просмотра · 4 месяца назад
ሮሜ 13 ----------- 2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። 3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤ 4 ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። 5 ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው። Join us on telegram https://t.me/lole_evangelical Subscribe to our YouTube Channel @loleevangelicalchurch God bless You! #samitura #lolechurch #romesibket #loleevangelicalchurch