በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem
Minister Daniel Adam | አገልጋይ ዳንኤል አደም
0:00 / 0:00
በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem
234 просмотра · 3 мес. назад
Minister Daniel Adam | አገልጋይ ዳንኤል አደም
479 подписчиков
234 просмотра · 3 мес. назад
ከዚህ አገልግሎት ጎን ለመቆም ለምትፈልጉ:
Daniel Adem Yasin
CBE Bank: 1000251149511
ስልክ ቁጥር፡ +251910110691
Email: danielprophet765@gmail.com
መዝሙር 31
18 በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ።
19 በአንተ ለሚያምኑ በሰው ልጆች ፊት ያዘጋጀሃት ለሚፈሩህም የሰወርሃት፥ ቸርነትህ እንደ ምን በዛች!
20 በፊትህ መጋረጃ ከሰው ክርክር ትጋርዳቸዋለህ፥ በድንኳንህም ከአንደበት ክርክር ትሸፍናቸዋለህ።
ይህ መልእክት የሚባርክዎት ከሆነ፣ ተጨማሪ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ ቻናሉን ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ።
እናመሰግናለን እግዚአብሔርም ይባርክዎት!!!
#like #Share #SUBSCRIBE