Перейти к содержимому

የእግዚአብሔርን መለኮታዊ ሀሳብ መረዳት | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem

Minister Daniel Adam | አገልጋይ ዳንኤል አደም

0:00 / 0:00

የእግዚአብሔርን መለኮታዊ ሀሳብ መረዳት | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem

199 просмотров · 3 мес. назад
Minister Daniel Adam | አገልጋይ ዳንኤል አደም
479 подписчиков
199 просмотров · 3 мес. назад
ከዚህ አገልግሎት ጎን ለመቆም ለምትፈልጉ: Daniel Adem Yasin CBE Bank: 1000251149511 ስልክ ቁጥር፡ +251910110691 Email: danielprophet765@gmail.com የሐዋርያት ሥራ 20 22፤ አሁንም፥ እነሆ፥ እኔ በመንፈስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፥ በዚያም የሚያገኘኝ ምን እንደ ሆነ አላውቅም፤ 23፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ። እስራትና መከራ ይቆይሃል ብሎ በየከተማው ሁሉ ይመሰክርልኛል። 24፤ ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ። ይህ መልእክት የሚባርክዎት ከሆነ፣ ተጨማሪ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ ቻናሉን ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ። እናመሰግናለን እግዚአብሔርም ይባርክዎት!!! #like #Share #SUBSCRIBE