በእልልታ በደስታ |Be eleleta bedeseta | ሳሙኤል ቦርሳሞ | Samuel Borsamo Lyrics
Kohelet Hymns
0:00 / 0:00
በእልልታ በደስታ |Be eleleta bedeseta | ሳሙኤል ቦርሳሞ | Samuel Borsamo Lyrics
2 725 просмотров · 3 недели назад
Kohelet Hymns
2,6 тыс. подписчиков
2 725 просмотров · 3 недели назад
በእልልታ በደስታ |Be eleleta bedeseta | ሳሙኤል ቦርሳሞ | Samuel Borsamo Lyrics
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
በስርዓት የሚኖሩ
ጌታቸውን የሚያከብሩ
ባልንጀሮቼ ናቸው
አብረውኝ ደስ ይበላቸው
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
ከአምላኬ የተማሩ
በመስኩ የተሰማሩ
የብርሃን ልጆች ናቸው
አብረውኝ ደስ ይበላቸው
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
በምድረ በዳ ሆነው
ልምላሜ ያላቸው
የንጉስ ካህናት ናቸው
አብረውኝ ደስ ይበላቸው
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
በአለም ዘንድ የተጠሉ
ወደ ውጭ የተጣሉ
ብርቱ እረኛ አላቸው
እንኳንም ደስ ያላቸው
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
በአለም ዘንድ የተጠሉ
ወደ ውጭ የተጣሉ
ብርቱ እረኛ አላቸው
እንኳንም ደስ ያላቸው
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
ከሞት እጅ ያመለጡ
ከይወት ምንጭ የጠጡ
በአምላክ ጥላ ስር አድረው
የረኩ ህዝብ ናቸው
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
ሲታዩ ምስኪን መሳይ
ሲደምቁ እንደ ጸሀይ
ምንኛ ደስ ያሰኛል
ጻዲቅ ይህንን ይመስላል
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
ቅሬታውን ያበጃጃል
ለሰልፍም ያበረታል
ፍሬአቸው እጅግ በዝቶ
ይታያል ምድርን ሞልቶ
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
በልልታ በደስታ በድል ድምጽ በሆይታ
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊቱም በመገዛት
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ክበር እንላለን
እንሰግድለታለን ባለግርማው የሱስ
ንገስ እንላለን
#መዝሙር #mezmur #protestant_mezmur #old_mezmur #gospel_song #90'smezmur
Ethiopian Gospel Songs
Amharic Gospel
Protestant Mezmur
Ethiopian Worship
Amharic Mezmur
Ethiopian Christian Music
መዝሙር
የፕሮቴስታንት መዝሙር
የአማርኛ መዝሙር