አስደማሚው የጃፓናውያን የቢልየን ዶላሮች የእርሻ ቴክኖሎጂ! Japan's High Tech Farm Technologies!
Maraki Planet
0:00 / 0:00
አስደማሚው የጃፓናውያን የቢልየን ዶላሮች የእርሻ ቴክኖሎጂ! Japan's High Tech Farm Technologies!
13 513 просмотров · 3 месяца назад
Maraki Planet
85 тыс. подписчиков
13 513 просмотров · 3 месяца назад
ከጠቅላላው የመሬት ስፋቷ ውስጥ 12 በመቶ ብቻ ለግብርና የሚሆን ምቹ መሬት ያላት ጃፓን ግን፣ ተፈጥሮ "አትሰሪም" ብላ የዘጋችባትን በር በቴክኖሎጂና በትዕግሥት ቁልፍ በመክፈት ዓለምን አስደምማለች። በየቀኑ የመሬት መንቀጥቀጥና ከባድ የተፈጥሮ አደጋዎች በሚፈራረቁባት በዚህች ምድር ላይ፣ ጃፓናውያን በባሕር መሃል ግዙፍ ገንዳዎችን ሰርተው አሳን እንዴት ሊያረቡ ቻሉ? አንዲት የወይን ፍሬስ እስከ 200 ዶላር ልትሸጥ የቻለችው በምን ዓይነት ስሌታዊ መስዋዕትነት ነው? በዛሬው የማራኪ ጉዟችንም፣ ከተራ የግብርና ትርክት ባሻገር በጥበብና በቴክኖሎጂ የተጻፈውን አስደናቂውን የጃፓን ምስጢር በዝርዝር ና በጥልቀት እንቃኛለን።
.................................................................................................................................
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
marakiplanet@gmail.com
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab
🍿 WATCH NEXT:
► • አለምን ይወቁ EP 50: ብሩናይ│Brunei
► • አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
****************************
All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.