ውብ ዜማዎች/ድንቅ ጨዋታዎች። #EthiopianMusic በቴዎድሮስ ጸጋዬ #TewodrosTsegaye
ReyotKin ርዕዮት ኪን и Reyot
0:00 / 0:00
ውብ ዜማዎች/ድንቅ ጨዋታዎች። #EthiopianMusic በቴዎድሮስ ጸጋዬ #TewodrosTsegaye
12 293 просмотра · 2 мес. назад
ReyotKin ርዕዮት ኪን и Reyot
12 293 просмотра · 2 мес. назад
ውብ ዜማዎች/ድንቅ ጨዋታዎች። #EthiopianMusic በቴዎድሮስ ጸጋዬ #tewodrostsegaye
ርዕዮት ኪን
እንኳን ደህና መጡ፡፡
በዚህ Channel በርዕዮት የተሰናዱ ጣእም ያላቸው የኪነጥበብ ጥንቅሮች እና ውጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ ስናዊ እና ኪናዊ ትንተናዎች እና ጨዋታዎች፣ ወጎች እና ተረኮች ይተላለፉበታል፡፡ ልብን የሚያሳርፉ፣ መንፈስን የሚያድሱ፣ የንባብ ፍላጎትን የሚለኩሱ ተረኮች፣ ሀተታዎች፣ ትንተናዎች፣ ውይይቶች እና ዘገባዎች እዚህ አሉ፡፡ ይህ የስንኞች እና መስመሮች፣ የተረኮች እና ተረቶች፣ የሆሄያት እና ዜማዎች፣ የውበት እና የጥበብ ሰፈር ነው፡፡
እኛው ዘንድ ይቆዩ እና አትርፈው ይዝናኑ፡፡
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature