"ናይት ክለብ ተከራይቼ ኖርያለሁ!" | ለፊልም ብዬ ፀጉሬን ተላጭቻለሁ! | ዋሸው እንዴ | Abbay TV
Abbay TV Entertainment
0:00 / 0:00
"ናይት ክለብ ተከራይቼ ኖርያለሁ!" | ለፊልም ብዬ ፀጉሬን ተላጭቻለሁ! | ዋሸው እንዴ | Abbay TV
17 326 просмотров · 5 ч назад
Abbay TV Entertainment
1,07 млн подписчиков
17 326 просмотров · 5 ч назад
"ዋሸው እንዴ ?" 😂
"ዋሸው እንዴ ?" ከዕለት ተዕለት ውድድር እና ጨዋታ ወጥቶ በአስደሳች የሙዚቃ ዜማዎችና ዳንሶች የሚቀጥልበት ልዩ ፕሮግራም ሲሆን በኮሜዲያን ደምስ መሪነት ፍልፍል፣ ዜዶ፣ ማርቆስ እና ጥላሁን ከታዋቂ እንግዶቻቸው ጋር መድረኩን በሳቅ፣ በዜማና በዳንስ የሚያደምቁበት አዝናኝ ምዕራፍ ነው ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"Would I Lie To You ?"
Beyond the game and the stories, it is time to hit the dance floor! Hosted by Comedian Demis, alongside team leaders Filfilu, Zedo, Markos, and Tlahun, this special musical and dance segment brings together famous guests for a vibrant celebration filled with rhythm, energetic dances and non-stop laughter.
Abbay TV “Ethiopia’s Best”
#abbaytv #washewende #filfilu #comedianzedo #comedyshow #ethiopianmusic #ethiopianartists #ethiopia #comedians #trueorfalse #ፍልፍሉ #filfilucomeback #TheReturn #heisback #filfilucomeback #nevergiveup #welcomeback #redcarpet #GrandReturn #ካቻው #ጨርቆስ #kachaw #cherkos #diaspora