ከፊት ለሸሸ ፀጉር በሳይንስ የተረጋገጠ መፍትሄ|Babyhair እንደዚህ አሳድጊ
girlcode
0:00 / 0:00
ከፊት ለሸሸ ፀጉር በሳይንስ የተረጋገጠ መፍትሄ|Babyhair እንደዚህ አሳድጊ
17 829 просмотров · 6 дней назад
girlcode
2,29 тыс. подписчиков
17 829 просмотров · 6 дней назад
ሰላም የGirls Code ቤተሰቦች! Welcome back to another video! ✨
በዛሬው ቪዲዮችን የፊት ለፊት ፀጉራችን (Baby Hair/Edges) ለምን እንደሚጎዳ፣ እንደሚሸሽ እና በቀላሉ በቤት ውስጥ እንዴት መልሰን ማሳደግ እና ማወፈር እንደምንችል በዝርዝር እንመለከታለን። የፊት ለፊት ፀጉር መሸሽ አሳስቧችሁ ከሆነ ይህ ቪዲዮ ሙሉ በሙሉ ለእናንተ የተዘጋጀ ነው!
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት የፀጉራችሁን ውበት መልሱ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share ማድረግ እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን መንካት እንዳትረሱ! 💕
Comment ላይ የት ሀገር ሁናቹ እንደምትከታተሉኝ አሳውቁኝ 👇
📌 Timestamps / የቪዲዮው ይዘት፦
00:00 መግቢያ
00:18 የፊት ለፊት ፀጉር በምን ምክንያት ይጎዳል?
03:33 የፊት ለፊት ፀጉርን እንዴት ማሳደግ እንችላለን?
07:33 መውጫ
#GirlsCode #BabyHairGrowth #EdgesHairCare #AmharicHairCare #የፊትለፊትፀጉር #የፀጉርእንክብካቤ #የፀጉርማሳደጊያ #EthiopianBeauty
የፊት ለፊት ፀጉር ማሳደጊያ, የፊት ለፊት ፀጉር ለምን ይሸሻል, የፀጉር እንክብካቤ በአማርኛ, የፊት ለፊት ፀጉር ማወፈሪያ, የፀጉር ማሳደጊያ ዘዴዎች, baby hair growth amharic, edges hair care amharic, how to regrow edges amharic, hair growth tips ethiopia, girls code amharic hair care