Timatim Lebleb ቲማቲም ለብለብ
Melegna | መለኛ
0:00 / 0:00
Timatim Lebleb ቲማቲም ለብለብ
17 728 просмотров · 3 г. назад
Melegna | መለኛ
195 тыс. подписчиков
17 728 просмотров · 3 г. назад
የግብዓት አይነት እና መጠን
1. 6 ፍሬ የተላጠ ነጭ ሽንኩርት
2. 3 የሚጥሚጣ ቃሪያ
3. 1 ሽነኩርት
4. 3 ተለቅ ያለ ቲማቲም
5. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
6. በቡና ማንኪያ ልኬት 1 ( የአትክልት መረቅ ፣ ጨው ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ ሚጥሚጣ እና ቁምዶ በርበሬ )