ምስጋና ምንድነው ? //አገልጋይ ፈዲላ ከድር // የክርስቲያን እናቶች የኦንላይን አገልግሎት//
የክርስቲያን እናቶች ሚዲያ
0:00 / 0:00
ምስጋና ምንድነው ? //አገልጋይ ፈዲላ ከድር // የክርስቲያን እናቶች የኦንላይን አገልግሎት//
1 556 просмотров · 1 год назад
የክርስቲያን እናቶች ሚዲያ
1,48 тыс. подписчиков
1 556 просмотров · 1 год назад
ይህ ሚዲያ የተከፈተው ክርስቲያን እናቶች በያሉበት ሆነው በonline በመሰባሰብ አብረን ስለ ትውልድ ስለ ምድር ስለ ትዳር ስለ ቤተሰብ እና ስለ ቤተክርስቲያን እንድንፀልይ እና መንፈሳዊ ምክክሮችን እንደ እግዚአብሔር ቃል ለመመካከር እና ልዩ ልዩ የህይወት ምስክርነቶችን በመመስከር ወንጌልን ለአለም ማድረስ ነው። በቴሌግራም ቻናላችን ዘወትር ለሊት ከ 9:00- 11:00 እና ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 4:00-600 ሰሀት እናቶች አብረን እየፀለይን እንገኛለን አብራችሁን መፀለይ ለምትፈልጉ የቴሌግራም ሊንካችንን እናስቀምጣለን እሱን በመንካት join ብላችሁ አብራችሁን ስለ ትውልድ እንድትፀልዩ እናበረታታለን ሻሎም
ቴሌግራም t.me/chrstianmamis
ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/g/18js...
Email addisb46@gmail.com