Перейти к содержимому

ሱ-35 ካይሮና አስመራን አራደ! | ኢትዮ መልሕቅ | ethio melhik | PmAbiyAhemed |

EBC

0:00 / 0:00

ሱ-35 ካይሮና አስመራን አራደ! | ኢትዮ መልሕቅ | ethio melhik | PmAbiyAhemed |

15 747 просмотров · Трансляция закончилась 1 дн. назад
EBC
2,2 млн подписчиков
15 747 просмотров · Трансляция закончилась 1 дн. назад
የኢትዮጵያ የመከላከያ ግንባታ ዘመን የዋጀ ከዘመን ጋር የተዋደደ ነው። ዛሬ ላይ ሀገራት ጦርነትን ማሸነፍ የሚችሉትና በታንኮች ብዛትና በባህላዊው የሰራዊት ሰልፍ ብቻ አይደለም። ይልቅስ የላቀ የቴክኖሎጂ ስርአትን፣ የዲጂታል መረጃ ትርክትን (Information warfare) ልዕልናን፣ የሳይበር መከላከያ አቅምን እንዲሁም የፖለቲካ እና ዲፕሎማሲያዊ ብልሃትን በአንድ ማዕቀፍ ውስጥ አቀናጅተው እና አስተሳስረው መያዝ ሲችሉ ብቻ ነው። በዚህ አውድ የተገነባው የኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ግንባታ ግብጽና ካይሮን አስርዷል። ኢትዮ መልህቅ እንዴት የሚለውን ተመልክቶታል። ##Ethio_Melhik #pmabiyahmed #AbiyAhmed