Перейти к содержимому

የግብጽና የኤርትራ የድንጋጤ እርምጃዎች | ethiopia | eritrea | egypt

EBC

0:00 / 0:00

የግብጽና የኤርትራ የድንጋጤ እርምጃዎች | ethiopia | eritrea | egypt

12 965 просмотров · Трансляция закончилась 12 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
12 965 просмотров · Трансляция закончилась 12 ч назад
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚና የወታደራዊ አቅም መጎልበት ግብጽና ኤርትራን አስደንግጧል። ሀገራቱ ለኢትዮጵያ እየበረታ ለመጣ ጉልበት የተለመደ የሴራ ጉንጎናውን አልቀውታል።የካይሮ መንግሥት የዓባይን ብቸኛ ተጠቃሚነት ለማስቀጠል እና በምስራቅ አፍሪካና በአፍሪካ ቀንድ ላይ የራሷን የጂኦፖለቲካ የበላይነት ለማስጠበቅ፣ የኢትዮጵያን ወደ ቀይ ባህር የመግባት ተፈጥሯዊ እና ህጋዊ ፍላጎት በአፍንጫቸው ስር እንዳያልፍ በሁለገብ የዲፕሎማሲና የጸጥታ የማነቆ መረብ የመዘርጋት ሆኖአል። ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ይህን መረብ በጣጥሰዋለች። ቀጣዩ ደግሞ ቀይ ባህር ነው። ኢትዮ መልህቅ የደረጀ የኢትዮጵያን አቅምንና የካይሮንና የአስመራን ድንጋጤ ዳሶታል። #ethiopia #eritrea #egypt #ethiopiandefenceforce