Перейти к содержимому

ድኀረ ጋብቻ ችግሮችና መፍትሔዎች

ፒክለስ ፖድካስት - Picless Podcast - በዳዊት ደስታ

0:00 / 0:00

ድኀረ ጋብቻ ችግሮችና መፍትሔዎች

14 просмотров · 8 дней назад
ፒክለስ ፖድካስት - Picless Podcast - በዳዊት ደስታ
426 подписчиков
14 просмотров · 8 дней назад
በትዳር ሕይወት ውስጥ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችና ግጭቶች ተፈጥሯዊ ናቸው። ይሁን እንጂ እነዚህን ችግሮች በአግባቡ አለመረዳትና አለመፍታት ትዳርን ወደ መፍረስ ሊያደርሱት ይችላሉ። በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ አለመግባባቶችን መንስኤና መፍትሔዎቻቸውን ከመንፈሳዊ፣ ከሳይንሳዊ፣ ከሥነ-ልቡናዊ እና ከአባቶች ትምህርት አንጻር እንደሚከተለው በሰፊው በዚህ ቪድዮ እንቃኛለን።