የፀጉራችሁን አይነት እንዴት በቀላሉ መለየት ትችላላችሁ ? የፀጉር ፔሮሲቲ (porosity ) አይነቶች
ጤና Cure
0:00 / 0:00
የፀጉራችሁን አይነት እንዴት በቀላሉ መለየት ትችላላችሁ ? የፀጉር ፔሮሲቲ (porosity ) አይነቶች
657 просмотров · 6 месяцев назад
ጤና Cure
198 тыс. подписчиков
657 просмотров · 6 месяцев назад
#የፀጉርአይነት #የፀጉርአያያዝ #ጥንቅልፀጉር #ሉጫ #የፀጉርእድገት #EthiopianHair #HairCare #NaturalHairEthiopia #AmharicHealth #ፀጉር
በዚህ ቪዲዮ የፀጉራችሁን አይነት (ከሉጫ እስከ ጥንቅል)፣ የፀጉር ፖሮሲቲ (Porosity) እና የዘለላ ውፍረትን እንዴት በቀላሉ በቤታችሁ ውስጥ መለየት እንደምትችሉ በዝርዝር እናያለን።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
✅የፀጉር አይነት ምንድነው?
✅የፀጉርን አይነት ማወቅ ለምን ይጠቅማል?
✅አራቱ የፀጉር አይነቶች (Type 1-4) በአገራችን አገላለጽ።
✅የፀጉር ፖሮሲቲ ሙከራ (የብርጭቆ ውሃ ሙከራ)።
✅ለፀጉራችሁ የሚስማማ ቅባት እንዴት ትመርጣላችሁ?
ቪዲዮው ከጠቀማችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረጋችሁንና ለጓደኞቻችሁ ማጋራታችሁን አትርሱ